Get Mystery Box with random crypto!

#ማስታወቂያ ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲና የአካባቢው ማህበረሰብ በሙሉ፦ በዩኒቨርሲቲያችን የስፖርት | Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

#ማስታወቂያ
ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲና የአካባቢው ማህበረሰብ በሙሉ፦

በዩኒቨርሲቲያችን የስፖርት ሳይንስ ጅምናዚዬም ሲሰጥ የቆዬው የጅም ስፖርት አገልግሎት በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምክንያት ለሳምንታት ተቋርጦ መቆዬቱ ይታወቃል።
ከ26/02/2014 ዓ.ም ጀምሮ በሙሉ አቅም ስራ የጀመርን መሆኑን እየገለፅን ነባር የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች በተለመደው ፕሮግራም መሰረት እንድትቀጥሉ እያሳሰብን በአዲስ ለመመዝገብና የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን የምትፈልጉ ደግሞ በስልክ ቁጥር 09-13-87-48-67 በመደወል ሙሉ መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

የስፖርት ሳይንስ ጅምናዚዬም
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

ዌብሳይት www.dmu.edu.et

ቴሌግራም https://t.me/Debre_Markos_University

ፌስቡክ https://www.facebook.com/dmu.edu

ዩቱዩብ https://www.youtube.com/channel/UCqQDHEyYDen3aybySpYsF_Q

ቲዊተር https://twitter.com/dmu_ethiopia

እንስታግራም https://www.instagram.com/dmu_ethiopia/
ሊንክድኢን https://www.linkedin.com/in/dmu-ethiopia/

"የዕውቀት አውድማ ከጮቄ ማማ!"

ከእኛ ጋር ሰለሆናችሁ ምስጋናችን የላቀ ነው!