Get Mystery Box with random crypto!

ለዲቦራ ት.ቤት በ2015ዓ.ም. የ8ኛእና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ፣ በ2015ዓ.ም. የ የ8ኛእ | Deborah School

ለዲቦራ ት.ቤት በ2015ዓ.ም. የ8ኛእና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ፣
በ2015ዓ.ም. የ የ8ኛእና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የክረምት ማጠናከርያ ትምህርት የሚጀምረው ማክሰኞ ሐምሌ 19: 2014 ዓም ስለሆነ ከተጠቀሰው እለት አንስቶ ሁሉም ተማሪዎች ከጠዋቱ 2 ሰዐት ጀምሮ ትምህርት ቤት እንድትገኙ ትምህርት ቤቱ ያሳስባል።
ትምህርት ቤቱ