Get Mystery Box with random crypto!

ምን ያህል አእምሮህን ለማስታወስ ትጠቀምበታለህ? 'እኔ አላስታውስም እኔ እረሳለሁ አትበል፤ አን | 𝐃𝐀𝐖𝐈𝐓 𝐃𝐑𝐄𝐀𝐌𝐒 𝐌𝐨𝐭𝐢𝐯𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨𝐬 Ⓜ️

ምን ያህል አእምሮህን ለማስታወስ ትጠቀምበታለህ?

"እኔ አላስታውስም እኔ እረሳለሁ አትበል፤ አንተ እንደዛ እንድትል አልተጠፈጠርክም፤ አንተ ድንቅ የማስታወስ ችሎታ ነው ያለህ፤ ዋናው ነገር አእምሮህን ምንድን ነው የሞላው? ምንስ እያሰብክ ነው የምትውለው? ምን ያህል አእምሮህን ለማስታወስ ትጠቀምበታለህ? አንተ ማስታወስ የምትፈልገውን ነው ማስታወስ የምትችለው፤ አሁን የማስታወስ ችሎታው አይደለም የጠፋብህ ፤ የጠራ ሃሳብ ስላላሰብክ ነው፤ አእምሮህን ሁሌም ለስኬት የሚረዳህን ሃሳብ እንዲያስብ አድርገው አሁን ማንም ሰው የማስታወስ ችግር የለበትም፤ ፈጣሪ ደግሞ ለማንኛውም ሰው ድንቅ የሆነ የማስታወስ ችሎታን ተሰጥቶታል፤ ማስታወስ ያልቻልከውን ነገር ደጋግመህ በማሰብ ብቻ ማስታወስ ትችላለህ"

ዳዊት ድሪምስ
ውብ ቅዳሜ ተመኘን

በስልጠናዎቻችን ለመሳተፍና የበለጠ መረጃ ለማግኘት በ+251938252525 ይደውሉ።