Get Mystery Box with random crypto!

የአሸናፊ ሰውነትን ባህርይ ስትወርስ በጠዋት ትነሳለህ በጠዋት የምትነሳበት ሰዓት ውጤት የሚለካው፤ | 𝐃𝐀𝐖𝐈𝐓 𝐃𝐑𝐄𝐀𝐌𝐒 𝐌𝐨𝐭𝐢𝐯𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨𝐬 Ⓜ️

የአሸናፊ ሰውነትን ባህርይ ስትወርስ በጠዋት ትነሳለህ

በጠዋት የምትነሳበት ሰዓት ውጤት የሚለካው፤ የመኝታ ሰዓትህ የተስተካከለ ሲሆን ነው፤ ስለምትነሳበት ሰዓት ከሌላ ሰው ጋር የውድድርም የድርድርም አይደለም፤ በዚህ ሰዓት ተነሳ ተብለህም አትገደድም፤ ነገር ግን በምን ሰዓት ብትነሳ አሸናፊ ሰው ትሆናለህ ነው ዋናው ቁምነገር የአሸናፊ ሰውነትን ባህርይ ስትወርስ በጠዋት ትነሳለህ፤ በጠዋት ስተነሳ ስለ ሕይወትህ ታስባለህ ፤ በጠዋት ስትነሳ ስለ ሕልምህ ታስባለህ ፤ በጠዋት ስተነሳ ስለ ራስህ ታስባለህ ፤ በጠዋት ስተነሳ ስለጤንነትህ ታስባለህ ፤ ስለዚህ በህይወትህ ተሸናፊ ሰው መሆን ምርጫህ ሊሆን አይገባምና ልማዶችህን በመፈተሽ ራስህን አሸናፊ አድርግ"

ዳዊት ድሪምስ
መልካም ቀን ተመኘን


በስልጠናዎቻችን ለመሳተፍና የበለጠ መረጃ ለማግኘት በ+251938252525 ይደውሉ።