Get Mystery Box with random crypto!

ዳዕዋ ሰለፍያ በልጓማ®

የቴሌግራም ቻናል አርማ daweaselefeyaliuguama — ዳዕዋ ሰለፍያ በልጓማ®
የቴሌግራም ቻናል አርማ daweaselefeyaliuguama — ዳዕዋ ሰለፍያ በልጓማ®
የሰርጥ አድራሻ: @daweaselefeyaliuguama
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.09K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የልጓማ መስጂደ ሱና የሰለፍዩች ዳዕዋ ማሰራጫ ቻናል ነው።
<ይህ ቻናል በአላህ ፈቃድ ቁርዓንና ሃዲስን በሰለፎች አረዳድ መሰረት አድርጎ>
የተለያዩ ቃሪኦች ድምፅ ፣ በሰለፍይ ኡስታዞች የተቀሩ ቂርዓቶች ፣ሙሃዶራዎች፣ ፈትዋዎች ፣ ረዶች፣ የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል
ዳዕዋ ሰለፍያ በልጓማ

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-12-22 07:10:44
132 viewsسبحانك يارب, 04:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 07:10:44
141 viewsسبحانك يارب, 04:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 20:09:29 ተጠናቋል
424 viewsسبحانك يارب, 17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 20:09:10 Live stream finished (1 hour)
17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 18:46:39 Live stream started
15:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 18:46:21 كتاب التوحيد


ቀጥታ ስርጭት ተጀመረ




https://t.me/daweaselefeyaliuguama
416 viewsسبحانك يارب, 15:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 15:25:31 አህባሾች ሲከሱ ከዋሹት...
---
" ግብር አትክፈሉ ብለዋል."
" ካፊርን በሰይፍ ጨፍጭፉ ብለዋል. "
"በመውሊድ ወጥ ውስጥ መርዝ ጨምሩ ብለዋል. "
ሌላም ሌላም ብዙ አስገራሚ ነገር ተደራጅተው ከሰው ተደራጅተው መሰከሩ.. ይገርማል..
----
" የጀምዒዮች ውሸት ደግሞ ይገርማል "
----
- በሱሪ ሙብተድዕ ይላሉ ቲንሿ ስትሆን ሐዳድዮች ብለው ከሌሉባት ሰለፊያ ለማስወጣት መሯሯጣቸው ትልቁ ነው ።
---
የጀዝባውን ሽማግሌ ውሸት ስሙትማ..

""https://t.me/AbuNamuse/1160"

----- ----- -----
ሌላው ደግሞ መጅሊስ ሊገቡ ነው አለ። በጣም የሚገርመው ቁጭ ብለው ውሸት ሲፈበርኩ መዋላቸው ነው ። ከኢኽዋንጋ አንድ መጅሊስ ለመመስረት እንደት እናስባለን ... እኛኮ ሰለፍዮች እንጅ የቢድዓ አውቶቡስ ሙመይዓዎችን አይደለንም ። ከመጅሊስ ከፊላችሁ ተባረረ ከፊሉም ውስጥ ላይ ተቀብሮ የተቀመጠ አለ ። እኛ ላይ መዋሸቱ ምን ጥቅም ያመጣላችሁ መስሏችሁ ነው ...
---
አጭሩን ሰለፍዮች ነን እንጂ የአረብ አገር እህቶች ብር ጫው ጫው ያለው የጀምዒያ ሽማግሌ አይለንምኮ...
-----
-----
https://t.me/AbuNamuse
----
https://t.me/AbuNamuse/1160
117 viewsسبحانك يارب, 12:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 12:32:16
የዱንያ እውነታ ምን እንደሆነች እንገንዘብ

https://t.me/daweaselefeyaliuguama
610 viewsسبحانك يارب, edited  09:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 12:21:32
ትዳርን ማዘግየት ያለው አደጋ


https://t.me/daweaselefeyaliuguama
474 viewsسبحانك يارب, edited  09:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ