Get Mystery Box with random crypto!

የቻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታን በስፍራዉ ተገኝተዉ የማየት ህልምዎትን በዳሸን ማስተር ካርድ ያሳኩ | Dashen Bank

የቻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታን በስፍራዉ ተገኝተዉ የማየት ህልምዎትን በዳሸን ማስተር ካርድ ያሳኩ። በካርዱ ከፍተኛ ግብይት የፈጸሙ ሁለት ደንበኞች ሙሉ ወጪያቸዉ ተሸፍኖ ከሚወዱት ሰዉ ጋር ሦስት ቀናትን፣ሁለት ምሽቶችን ከልዩ ጉብኝት ጋር ያሳልፋሉ፡፡

ትኬቶች በማስተር ካርድ የተበረከቱ ናቸዉ
ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚነት አላቸው፡፡

#DashenBank #Bank #Ethiopia #Championsleague #Football #Soccer #FIFA #MasterCard #UEFA