ዐረፋ ቀን የጁምዓ እለት ከዋለ፤ የምንፆመው የዓረፋ እለት ስለሆነ እንጂ ጁምዓ ቀን ስለሆነ አይደለምና።መፆሙ ችግር የለውም። ይሁንና ለጥንቃቄ ሲባል ከፊቱ ያለውን ሐሙስ እለት መፆሙ ተመራጭ ነው። (ኢብኑ ባዝ) https://t.me/sultan_54 56 views16:22