Get Mystery Box with random crypto!

عن عبد الله بن عمر رضي الله عنهما عن النبي صلى الله عليه وسلم | ዳሩዚክር ኢስላሚክ ሴንተር||DARUZIKR ISLAMICCENTER

عن عبد الله بن عمر رضي الله عنهما عن النبي صلى الله عليه وسلم قال : "ما من أيام أعظم عند الله ولا أحب إليه العمل فيهن من هذه الأيام العشر فأكثروا فيهن من التهليل والتكبير والتحميد" أخرجه احمد 7/224 وصحّح إسناده أحمد شاكر
ዓብዱላህ ኢብኑ ዑመር ባስተላለፉት ሀዲስ ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«ከእነዚህ አስር ቀናት በበለጠ አላህ ዘንድ ታላቅ የሆኑና መልካም ስራ እጅግ የተወደደባቸው ቀናት የሉም፤ ስለዚህ ተህሊል ተክቢር እና ተህሚድ አብዙ»
አል ኢማም አህመድ ዘግበውታል አህመድ ሻኪርም ሰሂህነቱን አረጋግጠዋል።

https://t.me/sultan_54