Get Mystery Box with random crypto!

ልዩ የዳዕዋ መድረክ ለእህቶች ብቻ! በወርሀ ዙልሒጃ አንድ ብሎ የጀመረው ልዩ የዳዕዋ መድረካችን | ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት Darul Hadith institute

ልዩ የዳዕዋ መድረክ ለእህቶች ብቻ!

በወርሀ ዙልሒጃ አንድ ብሎ የጀመረው ልዩ የዳዕዋ መድረካችን እንዳማረበት ሊቀጥል በቀጠሯቸን መሰረት እነሆ ቁጥር ሁለት ደረሰ።

ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ተሰናድተው እናንተን እየጠበቁ ነው።

በእለቱ የሚዳሰሱ ርዕሶች

ዐሹራ
እምነታችን
ሴቶችና ኢስላም

በተጨማሪም

መነባንቦች ይቀርባሉ

እሁድ ነሀሴ 1፣ 2014
ከጠዋቱ 3:00 - 6:30

አድራሻ: ፒያሳ የሚገኘው ኸሊፋ ህንጻ አዳራሽ

በራስ ድግስ አይቀርም! አይረፈድም!

መልእክቱን ለእህቶች በማድረስ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን!

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

@darulhadis18