Get Mystery Box with random crypto!

Daregot Media

የቴሌግራም ቻናል አርማ daregotmedia — Daregot Media D
የቴሌግራም ቻናል አርማ daregotmedia — Daregot Media
የሰርጥ አድራሻ: @daregotmedia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.99K
የሰርጥ መግለጫ

ዳረጎት ከራት በኋላ እንደጭማሪ፣ እንደማጠንከርያ የሚቀመስ ቀለል ያለ መብል ነው፡፡ እናንተም ዋናውን መንፈሳዊ መብል ከሊቃውንት አባቶቻችን አንደበት፣ ከመጻሕፍት ምስክርነት፣ ከደጋግ አበው ሕይወት፣ ከቤ/ክ ተጋድሎዋና ድሏ እየተማራችሁ ይህችን የኛን ዳረጎት ቅመሱልን፡፡
ለአስተያየት @DaregotMediaComment_bot
www.daregot.com
@daregotmedia

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-07-14 09:34:13 ዜና ሕይወቱ ለመጋቤ ምሥጢር

“ዜና ሕይወቱ ለመጋቤ ምሥጢር” የተሰኘው ይህ ጹሑፍ ለመጽሔት ኅትመት እንዲመች መጠነኛ ጭማሪና ማሻሻያ ከመደረጉ ውጭ ሙሉ በሙሉ በዕለተ ቀብራቸው የተነበበው የሕይወት ታሪክ ግልባጭ ነው። ሙሉ ጹሁፉን ሊንኩን ተጭነው ያንብቡ https://telegra.ph/ዜና-ሕይወቱ-ለመጋቤ-ምሥጢር-07-14
1.6K viewsBereket Gudisa, 06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-07 12:00:10 ከመኖሪያ እስከ ጉባኤ ቤታቸው

ዳረጎት ሚዲያ ከአሰላ ደ/መ/መ/ቤ/ክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት ጋር በመተባበር ለሦስት ቀናት ለምዕመናንን ክፍት የነበረው ዝክረ መጋቢ አውደርእይ በአካል ተገኝታችሁ መታደም ላልቻላችሁ እነሆ ይዘንላችሁ ቀርበናል።

ቪዲዮውን በፌስቡክ ገጻችን ላይ ይመልከቱ https://bit.ly/36x4HKB
1.5K viewsBereket Gudisa, edited  09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-05 08:22:16
ፎቶ: የዝክረ መጋቤ ምሥጢር አለቃ መሰረት ተሰማ ልዩ መንፈሳዊ ጉባኤ በዕለተ መድኀኔዓለም በልዩ ልዩ መርኃግብራት ሲከናወን ቆይቶ ማምሻውን ተጠናቋል። ወረብ፤ ትርዒቶች ዝማሬዎችና በእሳቸው ህይወት ላይ ያተኮረ አውደርእይ ተካሂዷል። ዳረጎት ሚዲያም ለዚህ ጉባኤ መሳካት የየድርሻቸውን የተወጡትን በሙሉ ማመስገን ይወዳል።

(እሁድ 27/10/2013 አሰላ)

#DaregotMedia
https://t.me/daregot
1.5K viewsBereket Gudisa, edited  05:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-05 08:22:15
1.1K viewsBereket Gudisa, 05:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ