Get Mystery Box with random crypto!

DANI SITE

የቴሌግራም ቻናል አርማ danisite — DANI SITE D
የቴሌግራም ቻናል አርማ danisite — DANI SITE
የሰርጥ አድራሻ: @danisite
ምድቦች: መተግበሪያዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 22.27K
የሰርጥ መግለጫ

የቴክ ዜና ፣ የተለያዮ ሶፍትዌሮች ፣ መተግበሪያዎች ፣ ጌሞች ፣ ጥያቄዎች ማንኛውም ጥያቄ ካለዎት በ Instagram ያናግሩን።
👉🏿 | Instagram |
https://www.instagram.com/danig.site

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-01-15 15:51:48 Game Coins Available now

PUBG ~ UC

Fortnite  ~ V - Bucks

Free Fire ~ Diamond

Minecraft ~ Minecoin & more...

No login needed & with fair price !

Dm : @hero5ppr
370 views12:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 08:09:26
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን
ለኢየሱስ ክርስቶስ
የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
በዓሉ የሠላም,የፍቅር,የአብሮነት,የመቻቻልና የጤና እንዲሆንልን እንመኛለን።

መልካም በዓል

@danisite
827 views05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 17:22:12 Southpaw
HD
1.4K views14:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 17:02:49 Southpaw
TERGUM
1.5K views14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 17:02:39
Southpaw

2015

7.3/10

Drama/Thriller

በትርጉም ዳውንሎድ

ዳውንሎድ አድርግ

በHD (ያለ ትርጉም)

ዳውንሎድ አድርግ

ጥያቄ እና አስታየት በኢንስታግራም ላኩ

INSTAGRAM CLICK HERE

DANI SITE YOUTUBE CHANNEL

ONE MOVIE YOUTUBE CHANNEL
1.5K viewsedited  14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 11:10:19
አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

በተለያዩ የሀገራችን ፊልሞች ላይ በድንቅ ብቃት በመተወን በተለይ ደግሞ በአሁኑ ወጣቶች ዘንድ እጅግ የሚወደደው አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ለማረጋገጥ ተችሏል።

አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) አርባ ያህል ፊልሞች ላይ የተወነ ሲሆን በህመም ምክንያት ህይወቱ ማለፉን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት (ኢፕድ) ከአርቲስቱ የቅርብ ሰዎች ለማረጋገጥ መቻሉን አሳውቋል።

አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ የአንድ ልጅ አባት ነበረ።

አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ፦
- ወጣት በ97፣
- ወንድሜ ያዕቆብ፣
- ላውንድሪ ቦይ፣
- ማርትሬዛ፣
- ይመችሽ-የአራዳ ልጅ 2 ፣
- ሞኙ የአራዳ ልጅ 4፣
-  አንድ ሁለት ፣
- ብር ርርር፣
- ወደው አይሰርቁ፣
- ወፌ ቆመች፣
-  እንደ ቀልድ ፣
- ወቶ አደር ፣
- አባት ሀገር
- የሞግዚቷ ልጆች፣
- ይዋጣልን ፣
- ዋሻው፣
- ወሬ ነጋሪ እና ሌሎችም ፊልሞች ላይ ተውኗል።

በጣም  በጣም አዝነናል ለመላው ወዳጆቹ መፅናናትን እንመኛለን
958 views08:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 16:21:20 Vi Music
1.3K views13:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 16:20:44
Vi Music

V0.5  [Update የተደረገ]

2.6MB

ለ አንድሮይድ ስልክ ብቻ

FREE MUSIC PLAYER

ዳውንሎድ አድርግ

ጥያቄ እና አስታየት በኢንስታግራም ላኩ   

INSTAGRAM CLICK HERE  

DANI SITE YOUTUBE CHANNEL

ONE MOVIE YOUTUBE CHANNEL
1.3K viewsedited  13:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ