የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
281
የሰርጥ መግለጫ
Welcome to my channel.ይሄ ቻናል_እየተዝናኑ የሚማሩበት_እየተማሩ የሚፈነድቁበት ቻናልነው።በተጨማሪም በአለማችን ላይ ያሉ አስደናቂ መረጃዎችን ያገኙበታል። promotion and cross ከፈለጉ ያናግሩን👇👇
@my_mother12 @my_mother12
ይህ ቻናል ወደ ግሩፕ ተቀይሮ ማግኘት የምትፈልጉ
👇
@nueniznana
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-01-28 20:09:30
በሜድስን ተመርቀህ ከጀለስህ ጋር ኦፕራሲዬን እያደረግክ ወደ ጀለስህ ጠጋ ትልና..
እኔ ምልህ bro ከሳንባው ለድመቴ ትንሽ ለድመቴ ብወስድ ያስባንናል እንዴ
Join @daniassefa
Share & Invite ur Friends
493 views17:09
2022-01-28 17:53:36
ማታ ማታ ብቻ ላግኝሽ እሚለው ልጅ ቢንቢ ነው
በጫማ ቀጥቅጠሽ ግደይው
Join @daniassefa
Share & Invite ur Friends
433 views14:53
2022-01-25 19:24:27
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ስራችንን በአዲስ መልክ ስለጀመርን በLike እንድታበረታቱን እንፈልጋለን Please Like
Thanks for Watching
438 views16:24
2022-01-25 19:09:26
421 views16:09
2022-01-25 18:55:18
ዳሌዋ መስጦኝ ብመታት በሎሚ
ልክ ዞር ስትል ወደል ሹገር ማሚ
392 views15:55
2022-01-25 18:54:33
ጃንቦ ደርድሮ የተነሳው ፎቶ ላይ "ያመነ የተጠመቀ ይድናል" ብሎ ፖስቷል... #ማነህ_ወንድሜ በድራፍት የተጠመቀ ትቦ ውስጥ እንጂ መንግስተ ሰማያት አይገባም!
388 views15:54
2022-01-25 18:53:53
ጌታ ሆይ እኔ ተደስቼ ሲያዩኝ የሚናደዱ ምቀኞች ካሉ የኔን ጉዳይ የሚረሱበትን ደስታ ስጣቸው
386 views15:53
2022-01-25 18:49:41
ነገረኛዋ ሚስትህን ለማስደሰት በጠዋት ተነስተህ ቁርስ ሰርተህ ስትቀሰቅሳት...
#ሰራተኛዋ_እንዳትደክምብህ አዝነህላት ነው አይደል
383 views15:49
2022-01-25 18:40:39
አንድም ሴት በሜካፕ ምክንያት የወፍጮ ቤት ሰራተኛ መምሰል የለባትም አራት ነጥብ።
373 views15:40
2022-01-25 18:40:38
መጽሐፍ ቅዱስ፡ ሚስትህን አትምታ
ቁርኣን: ሚስትህን አትምታ
ፍርድ ቤት: ሚስትህን አትምታ
ሚስት፡ ወንድ ከሆንክ ምታኝ
@daniassefa
374 views15:40