Get Mystery Box with random crypto!

ጨረቃ በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ ሰኞ አንድ ብሎ ይጀምራል! በዚህም የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓ | ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል

ጨረቃ በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ ሰኞ አንድ ብሎ ይጀምራል! በዚህም የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ሰኔ 21 ዕለተ ረቡዕ እንደሚከበር ታውቋል!
ከነገ ጀምሮ ያሉትን 10ቱን ቀናት በኢባዳ እናሳልፈዉ።

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል