Get Mystery Box with random crypto!

ፊቶቻችሁን መመልከት በራሱ ሃሴት ይሰጣል። ይህ ዑማ በእናንተ ቀና ብሏል። መስእዋትነታችሁ አይዘነጋ | ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል

ፊቶቻችሁን መመልከት በራሱ ሃሴት ይሰጣል። ይህ ዑማ በእናንተ ቀና ብሏል። መስእዋትነታችሁ አይዘነጋም።
በዘመን የማይደበዝዝ ገድል ፈፅማችዃል።

አዎ ህያዋን ናችሁ አምላካችን ነፍሶቻችሁን በመላእክት መካከል የኩራት ካባን አለበሳት፣ ሰማይ ቤት በእናንተ ነፍስ መዓዛ የደመቀ ሆነ፣ አዎ መልካም ነፍስ ከፍታ እንጅ ዝቅታ አያውቃትም!!

የዚህ ዘመን ጀግኖች
ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖራላችሁ!!!!

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል