Get Mystery Box with random crypto!

ከYoutube ቪድዮ እና ኦድዮ ማውረጃ እንዴት ከዩቱብ ቪዲዮ(video)እና ኦድዮ(audio) | DaniApps™

ከYoutube ቪድዮ እና ኦድዮ ማውረጃ

እንዴት ከዩቱብ ቪዲዮ(video)እና ኦድዮ(audio) ያለ ሶፍትዌር እናወርዳለን( download ) እናደርጋለን ቀላል ዘዴ ተከታተሉኝ መልካም ቆይታ።

1.ከስልክ ውይም ከኮምፕውተር ብሮውሰር( browser) ላይ y2mate ብላችሁ ጽፋችሁ search ታደርጋላችሁ
2.download video and audio from youtube የሚልና ከስር በቀይ ሳጥን search or paste link here የሚል ይመጣል
3.እዛ ቦታ ላይ የቪድዮውን ሊንኩን paste ታደርጋላችሁ
4.ከዛ በተላያየ መጠን(size) አማራጭ ይመጣል ከጎን download የሚለውን እንጫናለን
5.ከዛ ዳውንሎድ (downlod) የሚል ያመጣል ከዛ ቀጥታ ይወርዳል
6. ኦድዮውንም ቪድዮ ከሚለው ጎን mp3 የሚልለውን ተጭናችሁ ልክ እንደዛው mp3 ይሚለውን ስንጫን ይመጣል።
ሊንኩን በቀጥታ ከፈለጉ ከስር ያለውን ይጠቀሙ
https://www.y2mate.com/en19

EthioCyber
DaniApps