Get Mystery Box with random crypto!

DAN® DI$H W°rክ & In£°

የቴሌግራም ቻናል አርማ daneyy — DAN® DI$H W°rክ & In£° D
የቴሌግራም ቻናል አርማ daneyy — DAN® DI$H W°rክ & In£°
የሰርጥ አድራሻ: @daneyy
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 523
የሰርጥ መግለጫ

Dish work & info

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-01 07:20:43
ሁሉንም አይነት የ ሪሲቨር Serverዎች Forever / Funcam / Apollo / Super Gshare plus / E-Vission iptv / MY HD iptv ለምትፈልጉ እኛ ጋር ያገኛሉ።


Cccam servre
Forever server
Apollo 5
Funcam + Apollo
Funcam ብቻ
Apollo + Forever
Super Gshare plus
Super Bolt IPT
Super Bolt Iks
E-Vission Iptv
My HD

ሰርቨር ማስሞላት ከፈለጉ ባሉበት ሆነው በባንክ Account ከፈለጉም በ ሞባይል ባንኪግ አማካኝነት ብር በመላክ እኛ በታማኝነት
እንሞላሎታለን Activation Code እንልክሎታለን።

1000138550293
ዘላለም ሀይሉ
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ

+251924557287
@zolagroup87
@Zola_Software
@trtgroup0924557287
73 viewsዞላ ዲሽ ሰው ማለት???, 04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 21:23:26 LIVE NOW

PSG VS FC NANTES

ON ETHIO SAT KANA TV

FRQ:11544 H 30000
አማርኛ ኮሜንታተር
84 viewsDaniel Sisay, 18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 02:05:04
ሁሉንም አይነት የ ሪሲቨር Serverዎች Forever / Funcam / Apollo / Super Gshare plus / E-Vission iptv / MY HD iptv ለምትፈልጉ እኛ ጋር ያገኛሉ።


Cccam servre
Forever server
Apollo 5
Funcam + Apollo
Funcam ብቻ
Apollo + Forever
Super Gshare plus
Super Bolt IPT
Super Bolt Iks
E-Vission Iptv
My HD

ሰርቨር ማስሞላት ከፈለጉ ባሉበት ሆነው በባንክ Account ከፈለጉም በ ሞባይል ባንኪግ አማካኝነት ብር በመላክ እኛ በታማኝነት
እንሞላሎታለን Activation Code እንልክሎታለን።

1000138550293
ዘላለም ሀይሉ
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ

+251924557287
@zolagroup87
@Zola_Software
@trtgroup0924557287
103 viewsዞላ ዲሽ ሰው ማለት???, 23:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 11:11:46
ዛሬ እለተ ቅዳሜ የሚደረግ የኮሚዩኒቲ ሺልድ ጨዋታ በዊብሌ ሳታዲየም

Liverpool v man city

1:00 ETH Local
101 viewsDaniel Sisay, 08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 17:57:17 ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ የባህር ዳር ዲሽ ተከታታዮች ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት
#ዲሻችን_በየጊዜው_እንዲበላሽ_የሚያደርጉ_ዋና_ዋና_ችግሮች እና #ምክኒያቶች_ምንድን ናቸው።

ይህ ለጀማሪ የዲሽ ባለሙያዎች ወሳኝ መረጃ ነዉ።

ይህ መረጃ ጠቃሚ ሁኖ ካገኙት ሸር ማድረግዎን እንዳይረሱ

1. #የዲሽ_መጠን_ማነስ

የዲሽ መጠን ሲያንስ #Signal የመሳብ መጠን ይቀንሳል ሆኖም ሀገራችን ውስጥ #ለምሳሌ ናይልሳት እና ኢትዮ ሳት ያለው ሽፋን ከፍተኛ ስለሆነ ባለ 60 Cm ዲሾችን ልንጠቀም እንችላለን ነገር ግን እንደ #Dstv #Amos 4W #Bein Sport የመሳሰሉት የተሻለ ኳሊቲ ለማግኘት 90CM እና ከዛ በላይ የዲሽ ሳህን ብንጠቀም ይመረጣል።

https://t.me/daneyy

2. #የዲሽ_ብሎኖች_ስፓናቶ_መሆን

በተደጋጋሚ በሚፈጠር ብልሽት ምክንያት ብሎኖች ሲታሰሩና ሲፈቱ ለዚህ የመላላት ችግር ይጋለጣሉ።

3. #የLNB_መድከም

ከተሰራበት ፋብሪካ አልያም ብዙ ጊዜ ከማገልገሉ የተነሳ የሚፈለገውን Quality ያለመስጠት ችግር።

4.#የዲሽ_ገመድ_(Cable)_መቆራረጥ

ገመድ በተቆራረጠ ቁጥር Strength ይቀንሳል። ካልተቻለ ከሁለት ጊዜ በላይ ባይቀጠል መልካም ነው።  ከዚህ በተጨማሪ ለዝገትም ያጋልጣቸዋል ።

5. #የኬብል_Connector

አካባቢ ዝገት የዝናብ ውሀ ስለሚያገኛቸው ለዝገት ይጋለጣሉ ከዛጉ ደግሞ Signal አያስተላልፋም።

6. #የዲሽ_ማስቀመጫ_ጣሪያ_ሁኔታ

የዲሽ ማስቀመጫ ጣሪያ በዚህ ስራ ከፍተኛ የሆነ ሚና አለው። ጣሪያ ከስር በርካታ አግዳሚዎች ከሌሉትና የቆርቆሮው ጌጅ ዝቅተኛ ከሆነ በቀላሉ ቦታውን ይለቃል።

7. #የአካባቢው_በዛፍ_(በግንብ) የመሸፈን ሁኔታ

ሳተላይት የሚመጣው አግድም ከሆነ በዛፍም ሆነ በግንብ በቀላሉ የመከለል ችግር ይገጥመዋል። የዲሹ አቅጣጫ ወደ ምዕራብ ከሆነ ዲግሪ እየቀነሰ ሲመጣ እንዲሁም የዲሹ አቅጣጫ ወደ ምስራቅ ከሆነ ዲግሪ እየጨመረ ሲመጣ።

8. #የዲሽ_ማስቀመጫ_ጣውላ_መበስበስ

አብዛኛው ተጠቃሚ የዲሽ ማስቀመጫው ጣውላ ስለሆነ ፀሐይና ዝናብ ሲፈራረቅበት ይበሰብሳል። ማያያዣ  ሚስማሮች መልቀቅና መነቃነቅ
ከጊዜ በኋላ ጣውላው ሲበሰብስ ሚስማሮች እየለቀቁ ሲሄዱ ዲሹ በትንሽ ነፋስ ስክራች ያደርጋል።


9. #የስዊች(ስፒሊተር) _መድከም/አለመስራት

Switch ለዝናብ ውሀ ከተጋለጡ ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል ይበላሻሉ።

10. #የአንዳንድ_ሳተላይቶች_Frequency_ደካማ_መሆን

የአንዳንድ ሳተላይቶች ፍሪኩየንሲ የማይጨበጥ አይነት ይሆናል፡፡
ለምሳሌ፦ ናይልሳት ላይ 11096 H እንዲሁም ያህሳት ላይ 12015 H እና 11785 H

11. #የዲሽ_ባለሙያው_ክህሎት_ችግር

አንዳንድ ባለሙያዎች ለስራው ጀማሪዎች በመሆናቸው ምክንያት በትክክል Quality ላይመጣላቸው ይችላል።

12. #የተጠቃሚው_ስህተት_ናቸው

በተለይ እዚህ ላይ ብዙ ጊዜ የሚስተዋለው ችግር ከሪሲቨሩ ጀርባ የሚሰካውን ኮኔክተር መነካካትና የአሉሚኒየሙን ከቀጫጭን ሽቦዎች ከመዳቡ ወፍራም ሽቦ ጋር ማገናኘት።

13. ህፃናት ባለማወቅ Menu ውስጥ በመግባት የማይነካኩ Settingኦችን የመነካካት ችግሮች ጥቂቶቹ ናቸው፡፡

════❁✿❁ ═══════

መረጃዉን ከወደዱት ሸር በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩን

https://t.me/daneyy
137 viewsDaniel Sisay, 14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 17:54:00
ወርሃዊ የCANAL+ የደንበኝነት እድሳት ክፍያዎን ከላይ ባሉት የክፍያ አማራጮቸ መፈፀም እንደሚችሉ ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው!

We are pleased to announce that you can renew your CANAL+ subscription by the above payment options.

#Entertainment #PayTv #Bank
#Desta #DestaPackage #Feshta #FeshtaPackage #CANALPLUSRenewal #AwashBank #BankofAbyssinia #COOPBank #CBE #CANALPLUSEthiopia

https://t.me/daneyy
104 viewsDaniel Sisay, edited  14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 07:22:01 https://t.me/CBEstaff
157 views Melkie , 04:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 15:27:15
196 viewsDaniel Sisay, 12:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 19:05:07
1:00
ኢትዮጵያ ከ ግብፅ
Live on
ETHIO SAT
ETV ENTERTAINMENT HD
284 viewsDaniel Sisay, 16:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 10:59:03
1:00
ኢትዮጵያ ከ ግብፅ
Live on
BEIN SPORT 3
በyacin app ላይም ማየት ትችላላቹ
271 viewsDaniel Sisay, 07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ