Get Mystery Box with random crypto!

ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ➠➻➠➻➠➻➠➻➠➧ ‏ #سنن_يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ | Hijra Channel🌙

ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
➠➻➠➻➠➻➠➻➠➧
#سنن_يوم_الجمعة

➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
ገላን መታጠብ
ሽቶ መቀባት
ሲዋክ መጠቀም
ጥሩ ልብስ መልበስ
ሱረቱ ከህፍን መቅራት
በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት