Get Mystery Box with random crypto!

ተቋርጦ የነበረው የቪዛ ማራዘምና የመኖሪያ ፈቃድ እድሳት ተጀምሯል። ከሐምሌ 18/ 2014 ዓ.ም | Daily News 🇪🇹

ተቋርጦ የነበረው የቪዛ ማራዘምና የመኖሪያ ፈቃድ እድሳት ተጀምሯል።

ከሐምሌ 18/ 2014 ዓ.ም ጀምሮ ተቋርጦ የቆየው ቪዛቸዉ እና የመኖሪያ ፈቃዳቸው የሚፀናበት ጊዜ ከአንድ ወር በላይ ላለፈባቸው ግለሰቦች የቪዛ ማራዘምና የመኖሪያ ፈቃድ እድሳት ከመስከረም 16 2015 ዓ.ም. ጀምሮ አገልግሎቱን መስጠት መጀመሩን የኢፌዲሪ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስታውቋል።

@dailyNews_et @dailyNews_et