Get Mystery Box with random crypto!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአልጄሪያ ዋና ከተማ በሚገኘው የሰማዕታት ሀውልት የአበባ ጉንጉን | Daily News Ethiopian 🇪🇹🔵

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአልጄሪያ ዋና ከተማ በሚገኘው የሰማዕታት ሀውልት የአበባ ጉንጉን የማስቀመጥ ስነ ስርዓት አከናውነዋል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአልጄሪያ ዋና ከተማ በሚገኘው የሰማዕታት ሀውልት የአበባ ጉንጉን የማስቀመጥ ስነ ስርዓት አከናውነዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአልጀሪያ እያደረጉት ባለው ይፋዊ የስራ ጉብኝት በርዕሰ መዲናዋ አልጀርስ የሚገኘውን የሰማዓታት መታሰቢያ ሙዚየም ጎብኝተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በስፍራው የአበባ ጉንጉንም አኑረዋል።


ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አሕመድ በትናነትናው እለት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አልጀሪያ መግባታቸው ይታወሳል።