Get Mystery Box with random crypto!

dagi sport ዮጵ

የቴሌግራም ቻናል አርማ dagiisport — dagi sport ዮጵ D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dagiisport — dagi sport ዮጵ
የሰርጥ አድራሻ: @dagiisport
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.08K
የሰርጥ መግለጫ

@dagii30 አናግሩኝ

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-17 08:40:45
ለዚህ ክለብ ሁሉን ነገር ሰጥተው ሰርተው እንዳልሰሩ ፤ አድርገው እንዳላደረጉ በደጋፊው ዘንድ ከፍተኛ ጥላቻን አስተናግደው...ለክለቡን ሲሉ ክለቡን አሳምመውት ሳይሆን ታመውለት! ፖግባን የመሰለ ጉድፍ ተንከባክበው ያቆዩትን አስታውሰን ...ተዘግቶ የከረመው ቤት እንቅፋት አይጠፋውምና በእነሱ ይቅርታ.እንከፍተዋለን!

ዳጊ ስፖርት በተለየ አቀራርብ ተመልሷል።

https://t.me/+zOOKZoDtEIJlNWQ0
414 views ..ዳግም ዮጵ.. , 05:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-19 07:08:13 ሚዛኑ ያልታወቀለት 205 ኛው ደርቢ
.!!(በዳግም)

የዓለም የእግር ኳስ ምሁራን ከቡዙ አንደበታቸው በሚጣፍጥ ቃና አነጋገር ይሄን ክለብ ያመሰግናሉ...!!

ከአመሰገኑትም መከላከል የዘመናች እግር እግር ኳስን ከፍ ካደረጉት አንዱ የሆኑት ስኮትላንዳዊው ቁጡ እና ቆፍጣናው... ለክለቡ ሟች ተጨዋቾችን መፍጠር የተካኑበት የክለቡ የምንግዜውም ምርጥ ሰው ምርጥ አሰልጣኝ በወቅቱ የክለቡ የልብ ምት የነበሩትና ገናናው አሰልጣኝ ሰር አሌክስዛንደር ቻክማን ፈርጉሰን ናቸው!!

ክለባቸው እንደዚህ እንዲሆን አይፈቅዱም እሳቸው በራዕይና በተስፋ የሰሩት ቡድን ማን እዚህ ደረጃ ላይ ይደርሳል ብሎ ያስባል?? የእሳቸው የመጀመርያ ሞት በሚጠሉት እና ሁሌም በማያከብሩት የመርሲሳይዱ ተወካይ ክለብ በሆነው በሊቨርፑል መሸነፍ ነው!! ለእሳቸው ብቻ አይደለም ለክለቡም ውርደት ለተጨዋቾቹም አንገት የመድፊያ ምክንያት ይሆናል። ለሊቨርፑልያን በአንፃሩ ለደጋፊውና ለተጨዋቾቹ የክብር ጌጥን የሚያጎናፅፍ የስቴቨን ጄራርድን የልብ ምት በደስታ የሚያፈጥን ለደጋፊዎቹም አንገት ቀና አድርገው እንዲራመዱ የሚያስችል የመኩራርያ ሰበብ ታላቅ የሜዳ ፍጥጫ!!

ቁጡውን ጋሪ ኔቭል ብለን ክለብ ወዳዱን ዤሚ ካራገርን ካልጠቀስን.. ለክለቡ ሟቹን ስቴቨን ጄራርድን ጠቅስን ለክለቡ ነፍሱን ሲጥ ቢባል አሻፈረኝ የማይለውን ዋይኒ ሩኒን ካላቀረብን የላንክሻየሩ የእኔ እበልጥ እኔ እበልጥ ሙግት አዘል ፍልሚያ የፖለቲካና የማህበራዊ የእግር ኳስ ትንቅንቅ የተጨዋቹ ምንነት እኩሌታውን ያጣል።

በዚህ የፍልሚያ ቀን ግን ያ እኩሌታ በትንቅንቅ ወደ አንድ ወገን ሊደፋ ዘንድ ግድነው...ወደ አንድ ወገንም ለመድፋት የተጨዋቾቹ ወኔ አሁን በጠቀስኩላችሁ ተጨዋቾች የቀረ ይመስላል..!!

➠ይህ ፍልምያ ከብዙ ነገሮች አንፃር ሊቨርፑልን የበላይ አድርጎ ይደረጋል..... የዩናይትድ ደጋፊዎች በአንፃሩ ሁሌም ቢሆን..." #ሳይራመድ_በታሪክ_ምንጣፍ_ሰው_አይደርስም_ከዛሬ_ደጃፍ " የምትለዋን የአዝማሪው ስንኝ ለእነሱ እንደተዘፈነ እያሰቡ የኋላውን ተመርኩዘው የወደፊቱን ይመኛሉ!!!!

ሊቨርፑል ከ ማንቸስተር ዩናይትድ |4:00

ፀሀፊ #ዳግም!!

@dagiisport
1.3K views ..ዳግም ዮጵ.. , 04:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-19 07:07:39
864 views ..ዳግም ዮጵ.. , 04:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-17 17:34:04
የቼልሲ አሰላለፍ

12:30 | ቼልሲ ከ ክሪስታል ፓላስ

@dagiisport
802 views ..ዳግም ዮጵ.. , edited  14:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-17 13:19:08
አርጄንቲናዊው ተስፈኛ ተጨዋች አሌሃንድሮ ጋርናቾ የእሱን GOAT የመረጠ ይመስላል!

@dagiisport
639 views ..ዳግም ዮጵ.. , 10:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-17 13:13:32 ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት

በ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

ቶተንሀም 0-1 ብራይተን
ማንችስተር ዩናይትድ 3-2 ኖርዊች
ሳውዛምፕተን 1-0 አርሰናል
ዋትፎርድ 1-2 ብሬንትፎርድ

በ ኤፍኤ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

ማንችስተር ሲቲ 2-3 ሊቨርፑል

በ ስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች

ኤልቼ 3-0 ማዮርካ
አላቬስ 1-0 ራዮ ቫዬካኖ
ቫሌንሽያ 1-2 ኦሳሱና
ሄታፌ 1-2 ቪላርያል

በ ጣሊያን ሴሪኤ ጨዋታዎች

ካግሊያሪ 1-0 ሳሱሎ
ሳምፕዶርያ 1-2 ሳለርኒታና
ዩዲኒዜ 4-1 ኢምፖሊ
ፊዮሬንቲና 1-0 ቬኔዚያ
ጁቬንቱስ 1-1 ቦሎኛ
ላዚዮ 1-1 ቬሮና

በ ጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎች

ኦግስበርግ 0-1 ኸርታ በርሊን
ዶርትሙንድ 6-1 ወልፍስበርግ
ፍራይቡርግ 3-0 ቦቹም
ሜንዝ 0-0 ስቱትጋርት
ሞንቼግላድባህ 1-3 ኮለን

በ ፈረንሳይ ሊግ 1 ጨዋታዎች

ሴንት ኢቴን 2-1 ብሬስት
ሊል 1-2 ሊንስ

@dagiisport
545 views ..ዳግም ዮጵ.. , 10:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-17 13:09:32 ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

በ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

9:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መከላከያ
12:00 | ሰበታ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

በ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

10:15 | ኒውካስትል ከ ሌስተር ሲቲ
10:15 | ዌስትሀም ከ በርንሌይ

በ ኤፍኤ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

12:30 | ቼልሲ ከ ክሪስታል ፓላስ

በ ስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች

9:00 | ግራናዳ ከ ሌቫንቴ
11:15 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ኢስፓንዮል
01:30 | አትሌቲክ ቢልባኦ ከ ሴልታ ቪጎ
04:00 | ሲቪያ ከ ሪያል ማድሪድ

በ ጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎች

10:30 | ቢልፊልድ ከ ባየር ሙኒክ
12:30 | ሆፈንሄም ከ ግሬተር ፉርዝ
12:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ፍራንክፈርት
02:30 | ሌቨርኩሰን ከ ሊፕዚንግ

በ ፈረንሳይ ሊግ 1 ጨዋታዎች

08:00 | ኒስ ከ ሎሬንት
10:00 | ሜትዝ ከ ክሌርሞን
10:00 | ሞንፔሌ ከ ሬምስ
10:00 | ናንቴስ ከ አንገርስ
10:00 | ትሮይስ ከ ስትራስበርግ
12:05 | ሊዮን ከ ቦርዶ
03:45 | ፒኤስጂ ከ ማርሴ

@dagiisport
410 views ..ዳግም ዮጵ.. , 10:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-17 07:07:37
አስቂኝ እውነታ

ክሪስትያኖ ሮናልዶ ሀትሪክ መስሪያውን ጎል ያስቆጠረው በ7 ደቂቃ ውስጥ ነው... የመጨረሻውን ደግም በ77ኛ ው ደቂቃ አስቆጥሩ ሀትሪክ መስራቱን አረጋገጠ!!... ኖርዊች የሚለው ቃል በእንግሊዘኛ 7 ቃላት ነው ያሉት... እናም ሮናልዶም የሚለው ቃል በእንግሊዘኛ 7 ነው ቃላቱ

የ7 ቁጥር ገድ

@dagiisport
356 views ..ዳግም ዮጵ.. , 04:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-16 20:11:36
ማንቸስተር ዩናይትድ አርሰናል እና ስፐርስ መሸነፋቸውን ተከትሎ የቻንፕዮንስ ለመግባት ዕድላቸውን አስፍተዋል።

@dagiisport
342 views ..ዳግም ዮጵ.. , 17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ