Get Mystery Box with random crypto!

እንደዚህ የዝውውር መስኮት በተለይም የሚድያ አካላት ዩናይትድ ተጨዋች ጠይቆ እንቢ ተብሏል ብሎ ለመ | dagi sport ዮጵ

እንደዚህ የዝውውር መስኮት በተለይም የሚድያ አካላት ዩናይትድ ተጨዋች ጠይቆ እንቢ ተብሏል ብሎ ለመዘገብ እንደ ቀኒ'ና ሀይሌ insta ላይ እና F.B ላይ የዛን የቁዩ አንበሳ ስም ለማጠልሸት ሲሽቀዳደሙ አይተናል ሰምተናልም.....! የአንቶኒ ወደ ዩናይትድ የመምጣት ፍላጎትን የነሱ ስም ያጠለሽ ይመስል ባላየ ባልሰማ ዝም ብለዋል..20ኛ ደረጃ ያለን ቲም እንዴት ይቀላቀል ብለው ተገርመው ይሆን? እንጃ! ጊዜው አልፎ ሁሉም ሰው ስለ አንበሳው መነሳት ማውራቱ ላይቀር አንዳንዶቻችን የጊዜ እንግዳ አንሁን!!

ምስሉ ርዕስ አስቀያሽ ነው

@dagii30