Get Mystery Box with random crypto!

Cruise school

የቴሌግራም ቻናል አርማ cruise_xo — Cruise school C
የቴሌግራም ቻናል አርማ cruise_xo — Cruise school
የሰርጥ አድራሻ: @cruise_xo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 455
የሰርጥ መግለጫ

☆X u can see my post like
☆pictures😃
☆funny pic & GIF😂
☆HBD wishes🎂
☆cruise challenges💪
☆It is all about school life
☆musci 🎸🎷🎹🎧🎤
☆ other thing😝👀👽😵
☆ share and join https://t.me/joinchat/AAAAAFM2Nl2dWn84RzaS_A

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-02-23 20:27:05 የ12ኛ ክፍል የማትሪክ ውጤታችሁ ላይ ያላችሁን ቅሬታ ለማቅረብ የሚከተለውን ሊንክ በመከተል ማቅረብ ትችላላችሁ።

መረጃ ሳትሳሳቱ ማስገባታችሁን እንዳትዘነጉ፣ ከአንድ ጊዜ በላይ ቅሬታ ማቅረብ አይቻልም።

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd2taZnPEhGPldTwTIx87tnYfEhYPkCWHnm3eRWjRhnD-FtTg/viewform


ከ6-12 PDF & Worksheet @STBookBot
ለፍሬሽ ማን PDF & Worksheet @Freshman_Robot
ለመወያየት @TmhrtMinisters

@Tmhrt_Minister
Stay safe!
576 views17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-23 20:26:43 #Point

የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ይፋ መሆኑን ተከትሎ ዳታ ተጨናንቆ ነበር ። አሁን እየሰራ ነው በ result.neaea.gov.et ሊንክ

የዩኒቨርሲቲ ማለፊያ ነጥብ ወደፊት (በቅርብ ቀን ከቅሬታ ቡሃላ) ይነገራል ።

ሌላው ደግሞ የከፍተኛ ትምህርት ገብተው ለመማር ማለትም ( ዲግሪ በግልም በዩኒቨርሲቲም) ለመማር 50% እና ከዛ በላይ መምጣት አለባችሁ።

ይህ ማለት ባጭሩ 1st Round
ናቹራል ከ 600 --- 300 እና ከዛ በላይ
Social ከ 500 --- 250 እና ከዛ በላይ

2ኛ ዙር ለተፈተኑ ደግሞ
ናቹራል ከ 700 --- 350 እና ከዛ በላይ
Social ከ 700 --- 350 እና ከዛ በላይ

የዩኒቨርስቲ ምደባ እስከ የካቲት 30 ድረስ ይካሄዳል።


ከ6-12 PDF & Worksheet @STBookBot
ለፍሬሽ ማን PDF & Worksheet @Freshman_Robot
ለመወያየት @TmhrtMinisters

@Tmhrt_Minister
Stay safe!
499 views17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-23 17:47:14 የ2013 ዓ.ም 12ኛ ክፍል የኢትዮጵያ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ውጤት መግለጽን ይመለከታል ፦

በ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሊሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል ፈተና በተለያዩ ሀገራዊ ምክንያቶች ወደ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተሸጋግሮ በሁለት ዙር መሰጠቱ ይታወቃል።

የመጀመሪያው ዙር ከቅምት 29 እስከ ህዳር 02/2014 ዓ.ም ለወንድ 293,865 ሴት 250,703 ድምር 544,568 ተማሪዎች የተሰጠ ሲሆን ከፀጥታ ችግር ጋር ተያይዞ በመጀመሪያው ዙር ሳይፈተኑ ለቀሩ ለወንድ 27,979 ሴት 26,456 ድምር 54,435 ተማሪዎች ደግሞ ከጥር 24-27/2014 ዓ.ም በሁለተኛው ዙር ፈተናው ተሰጥቷል። በአጠቃላይ በሁለቱም ዙር ከተመዘገቡት 617,991 ተማሪዎች ውስጥ ወንድ 321,844 ሴት 277,159 ድምር 599,003 (96.9%) ተማሪዎች ፈተናውን መውሰድ ችለዋል።

የፈተና እርማቱ ደህንነታቸው አስተማማኝ በሆኑና ከንክኪ ነጻ በሆኑ የማረሚያ ማሽኖች አስፈላጊው የደህንነት ጥበቃ በፌደራል ፖሊስና በሴኩሪቲ ካሜራዎች ታግዞ በጥንቃቄ ተከናውኗል። ከዚህ በተጨማሪም የፈተናዎች ውጤት በትምህርት ዓይነት፣ በትምህርት ቤትና በተማሪ ደረጃ ሰፊ የውጤት ትንተና በማካሄድ የእያንዳንዱ የትምህርት ዓይነት ውጤት ተገምግሟል።

በዚሁ መሰረት የመጀመሪያው ዙር የሲቪክስ ፈተና በሁሉም ትምህርት ቤቶች በሚባል ደረጃ የውጤት መመሳሰልና ግሽበት ታይቶበታል። ስለሆነም የሲቪክስ የፈተና ውጤት ለዩኒቨርስቲ መግቢያ መወዳደሪያነት እንዳያገለግል ተወስኗል።

በሌሎቹ የትምህርት ዓይነቶች የተገኘው የውጤት ትንተና ሲታይ ምንም ዓይነት ችግር የሌለበት በመሆኑ እንዲመዘገብ ተደርጓል። ነገር ግን በተናጠል የፈተና ደንብ ጥሰት የፈጸሙ 141 ተማሪዎች ላይ ከውጤት መሰረዝ ጀምሮ በየደረጃው የተለያየ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወስዷል።

ለከፍተኛ ትምህርት ገብተው ለመማር ብቁ የሚሆኑ ሁሉም ተማሪዎች ለመግቢያነት የሚያገለግሉ የትምህርት ዓይነቶችን አጠቃላይ አማካይ ነጥብ 50% እና በላይ ያመጡ ተማሪዎች ይሆናሉ። ለምሳሌ በሰባት የትምህርት ዓይነት ተፈትነው ከ600 ለሚያዝላቸው ተማሪዎች አማካይ ውጤት 300 እና በላይ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል። ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ገብተው ለሚማሩ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲዎችን የመቀበል አቅም በማገናዘብ ዝርዝር የመግቢያ ነጥብ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል።

ስለሆነም ተማሪዎች የሚከተሉትን አማራጮች በመጠቀም ውጤታቸውን ማወቅ ይችላሉ።
1) በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብሳይት፡- result.neaea.gov.et
2) በትምህርት ሚኒስቴር ዌብሳይት፡- result.ethernet.edu.et
3) በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- @moestudentbot - በዚህ ማስፈንጠሪያ በመግባትና Exam Result የሚለውን በመጫን በመልክት መጻፊያው ላይ የመለያ ቁጥራቸውን በማስገባት እና የ ምልክት በመጫን መላክና ውጤታቸው ማየት ይችላሉ።
4) በ9444 የ ኤስ ኤም ኤስ (9444 SMS) ፡- በመልክት ማስተላለፊያ መጻፊያ ላይ የመለያ ቁጥራቸውን በማስገባት ወደ 9444 በመላክ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

(የአገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ)


ከ6-12 PDF & Worksheet @STBookBot
ለፍሬሽ ማን PDF & Worksheet @Freshman_Robot
ለመወያየት @TmhrtMinisters

@Tmhrt_Minister
Stay safe!
442 views14:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-23 17:47:08 Connection ተጨናንቋል።

ተረጋጉ

1) result.neaea.gov.et

2) result.ethernet.edu.et

3) Telegram @moestudentbot

4) 9444 - SMS



ከ6-12 PDF & Worksheet @STBookBot
ለፍሬሽ ማን PDF & Worksheet @Freshman_Robot
ለመወያየት @TmhrtMinisters

@Tmhrt_Minister
Stay safe!
376 views14:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-21 16:45:57 #Grade12Result
ፈተናው ነገ 8:00 ልለቀቅ ይችላል

አብዛኛው ተማሪ ትክክለኛ ቀኑ ይነገረን እያሉ ስለ ነበር ለፈተናው ቅርብ የሚሆኑ ሰዎችን ጠይቀን ነበር።

የፈተናው ውጤት የሚለቀቅበት ቀን እና ሰዓት ማንም አያውቅም። ነገር ግን ፈተናው ነገ 8:00 ሰዓት ልለቀቅ ይችላል።

ነገር ግን አሁንም በፈተናው ላይ ያሉ ስህተቶች እንዳይኖሩ ቼክ እየተደረገ ወደ ሲስተም እየገባ ነው።

ተማሪዎች ከ Placement ጋር ያላችውን ችግር ካሁኑ እንድጨርሱ ተብሏል።


ከ6-12 PDF & Worksheet @STBookBot
ለፍሬሽ ማን PDF & Worksheet @Freshman_Robot
ለመወያየት @TmhrtMinisters

@Tmhrt_Minister
Stay safe!
393 views13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-18 07:51:05
የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይገለፃል ?

#ቲክቫህ_ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለስልጣን ባገኘው መረጃ መሰረት የ12ኛ ክፍል የሁለተኛ ዙር ፈተና እርማት እየተጠናቀቀ ይገኛል።

እስከ የካቲት 15 ድረስ ዘገየ ቢባል እስከ የካቲት 20 ድረስ የውጤት ስራው ተጠናቆ ሊገለፅ እንደሚችል ሰምተናል።

ውጤት ከተገለፀ በኃላ በፍጥነት ወደ ምደባው እንደሚገባ የተገለፀልን ሲሆን በጣም ዘገየ ቢባል እስከ የካቲት 30 ድረስ ተማሪዎች ምደባቸውን እንዲያውቁ ለማድረግ እየተሰራ ይገኛል ተብለናል።

ከምደባው በፊት ግን ቅሬታዎችን ቀድሞ ለመፍታት ይረዳ ዘንድ አዎንታዊ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎች ማመልከቻቸውን በፍጥነት እንዲያስገቡ ተጠይቋል።

#ቲክቫህ_ኢትዮጵያ


ከ6-12 PDF & Worksheet @STBookBot
ለፍሬሽ ማን PDF & Worksheet @Freshman_Robot
ለመወያየት @TmhrtMinisters

@Tmhrt_Minister
Stay safe!
443 views04:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-15 20:17:54 ማብራሪያ

√ የ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን እስመልክቶ ትላንት የሰማነውን ነገር Post አድርገናል።

√ ይህ ከሁለት ሳምንት በላይ አይቆይም የሚለውን መረጃ ያገኘነው ቅርብ ከሆኑ ሰዎች ነው።

√ ከ10 ቀን በፊትም ትምህርት ሚኒስቴር እንዲህ ማለቱን " በሁለተኛው ዙር የተፈታኞች ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ ውጤት ለመግለፅ ብዙ አንቆይም " ማለቱን አትርሱ

√ የፈታናችሁ ውጤት ከዚህ ቀናት የሚያልፍ ከሆነ ለትምህርት ሚኒስቴር አቤት የምንልና እንቅስቃሴ የምንጅምር መሆኑ ፣ ለተማሪዎቻችን ስነልቦነ ፍትህ እንጠይቃለን።


ከ6-12 PDF & Worksheet @STBookBot
ለፍሬሽ ማን PDF & Worksheet @Freshman_Robot
ለመወያየት @TmhrtMinisters

@Tmhrt_Minister
Stay safe!
493 views17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-20 14:26:03
1.5K views11:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-20 14:24:12 ይህ መልክት የተተላለፈዉ ለ12 ክፍል ተማሪዎች አሳሳቢ መልክት ነዉ


እቺን ሳምንት የ12 ክፍል ኮሚቴዎች በ graduation እና በመፅሄቱ ዙሪያ ስብሰባ ነበራቸዉ እና አንድ አንድ ኮሚቴዎች እና ግብራገቦችዎ የኑፁሀን ተማሪ ገንዘብ ሊያጭበረብሩ በመሆኑ ለ graduation ena ለመፅሄቱ ምንም ገንዘብ እንዳትከፍሉ የከፈላቹም ካላቹ መቀበል ትችላላቹ ትምህርት ቤቱ ምንም ideawe የለዉም እንዲ የመከናወኑ ነገር so graduationu አዉንም አንዳለ ነዉ ነገር ግን አዉን ኮሚቴዎቹ ምንም ለመስማማት ደረጃ ላይ ስላልደረሱ የመፅሄቱን ነገር ባትከፍሉ ጥሩ ነዉ። ያዉ እኔ እከፍላለዉ የመጣዉ ይምጣ ካላቹ እሰየዉ!!።። ለፕሮሙ ምንም ሚያሳስብ ነገር የለም በጣም ሚያጎጎቹ ከሆነ በየክላሱ አንድ አንድ ተወካይ በመምረጥ ሰለ ፕሮሙ ልንነጋገር እንችላለን አዉንም ደግሜ እናገረዋለዉ sele prom ትምህርት ቤቱ ምንም አያቅም.
እና ደሞ ልታዉቁት ሚገባዉ ነገር ከዚህ በፊት በሹራቡ ላይ ቅሬታ ሁላችንም ነበረብን በሹራቡ ብቻ ስንት ሺህ ብር አንዳተረፉብን
እና ደሞ የመጽሄት ብር ከሚያስፈልገዉ በላይ ነዉ የተጠየቀዉ ይሄን አይተን ዝም አንልም በለን presidentwan ena..... የመፅሄቱን አሳታሚ ስልክ በመቀበል ደዉለን አናግረነዉ ያወራዉ ነገር ምንም አላሳምን ሲለን ሱቁ ድረስ በመሄድ ያለዉን አሳታሚዉን ስናወጣጣዉ አኛ ተማሪዎች አምነን ብራችንን የምንከፍልበት መፅሄት qualityዉ የወረደ ከሱም ብሶ ወደ 3 መቶ ሺ አካባቢ ገደማ ሚሆን ብር ሊያተርፉብን ነበር።
1.4K views11:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-29 15:15:17 Kasr aytek kelay stay
4.9K views12:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ