Get Mystery Box with random crypto!

Çřäźÿ мσo∂∂🤪🤪

የቴሌግራም ቻናል አርማ crazymoodd — Çřäźÿ мσo∂∂🤪🤪 Ç
የቴሌግራም ቻናል አርማ crazymoodd — Çřäźÿ мσo∂∂🤪🤪
የሰርጥ አድራሻ: @crazymoodd
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 170
የሰርጥ መግለጫ

Hay✋guys wellcome to ma channel🙌
New music🎤
Sad quotes😭
Funny Tiktok videos🎬
Pictures 🌇
world celebrity 😎
follow ma crazy channel enjoy it is crazy mood

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-12-30 06:39:40 Bro she's not yours , it's just your turn.
12 viewsSweety , 03:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 23:19:33 በፍቅር ላለመውደቅ ሞክር ምክንያቱም
የወደቀ ነገር በሙሉ ይሰበራል

@crazymoodd
18 viewsSweety , 20:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 22:58:30 kal hula yelgnm lnzi muzicoh
36 viewsSweety , 19:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 22:47:28 ልምከርሽ

ውበትሽን አይቶ የተመኘሽ እና ከውበትሽ ጀርባ ያለውን
ማንነትሽን አውቆ ያፈቀረሽ ሰው የተለያዩ ናቸው።
ለምን ነገርshign እንዳትይ? ወንዶች የፈለጉትን እስኪያገኙ ንግስት ማድረግ የችላሉ ያፈቀረ ግን ተብታባ ነው፤ ውበትሽን ለመግለፅ እንኴን አንደበት የለውም፤ ነገር ግን በውስጣዊ ማንነትሽ እሱነቱን አጥቶ ሌት ተቀን አንቺን በምናቡ ሲያወጣና ሲያወርድ፣ የአንቺን ህይወት ለማድመቅ የራሱን ሲያፈዝ፣ ከሰው በላይ የነበረው መቀመቅ ሲወርድ ያኔ ላንቺ ያንስብሻል። ያኔ ላንቺ ተራ ሰው ይመስልሻል።

እናም ፍቅርሽን ገላሽን ለተመኘው ትሰጪና ደግመሽ ብትፈጠሪ እንኳን የማታገኝውን ንፁህ አፍቃሪሽን ልብ አንኮታኩተሽ ትሰብሪዋለሽ። እሱም ለዘለዓም ልቡ ታሞበት እንደማቀቀ ፍቅሩን ተቀምቶ አዝኖ አፈር ይሆናል። አንቺ ሳታውቂ ራስሽን የሰጠሽው ግን አውቆ ይተውሻል። በቃላት ድርደራ በስጦታ ጋጋታ ንግስት ያስመሰለሽ ያሻውን ፈጽሞ ሲያበቃ ከጥፍሩ ቆሻሻ እንኳን አይቆጥርሽም። ለዚ ነው የተመኘሽ እና ያፈቀረሽ የተለያዩ ናቸው ያልኩሽ። ለማን ነዉ እንዳትሉኝ ኣስቢ sis
@crazymoodd
39 viewsSweety , 19:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 19:26:44
40 viewsĊřäžÿŵą, 16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 13:34:52 ትምሮ ቤት ኣንድ ክላስ የተማርን ልጆች ዛሬ የት ናቸው?

ከፊት ይቀመጡ የነበሩት -> ንግድ ባንክ ተቀጥረው የ 4 ሺ ብር ደሞዝተኛ ሆነዋል
.
.
ወደ መሃል ይቀመጡ የነበሩት -> ሴቶቹ ኣረብ ሃገር ሄደዋል ወንዶቹ በሊብያ በኩል የደረሱበት ኣልታወቀም
.
.
ከኋላ ይቀመጡ የነበሩት -> የ YouTube ቪድዮ እየሰሩ ኣልፎላቸዋል
.
.
ጭራሽ ክላስ ገብተው የማያውቁት -> ሃገር እየመሩ ነው
81 viewsSweety , 10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 13:22:42 #ተቀበይ_አንቺ
ሁሌ እየከለከልሽ ስትስገበገቢ
ድፍኑን ይዘሽው ሲኦል እንዳትገቢ

#ተቀበል
ቢደፈን ይሻላል የመጣው ይምጣና
ሁሉም እየገቡ ከሚያደርጉት ጣና

#ተቀበይ
ለጠየቀሽ ሁሉ ማን ስጪ ብሎሻል
እሱ አምሮት ከሚሞት ለፅድቅ ይሆንሻል
39 viewsSweety , 10:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 08:18:16 መቅደስ ነዉ ገላዬ

ከሌላ ሴት ጋራ
የቱ ሰይጣን ወስዶ እንዳጨማለቀዉ ፣
ሁሉን ችላ ብዬ ስቄ ባልጠይቀዉ ፣
እንዳልተፈጠረ ለመርሳት ብመኝም ፣
መራራ ምላሱ ሰላም አልሰጠኝም ።

ፈስ ያለበት ሁሉ ዝላይ እንደማይችል ፣
የረከሰ ገላዉ ሲሸተኝ ዝም ስል ፣
አንገት እንደ መድፋት
እዩልኝ ሲጃጃል ጭራሽ ከሱም ብሶ ።
በስብሰሻል አለኝ የትም ተበሳብሶ ።

እርካሹ አንተ
የትም ተበሳብሰህ የትም የምትረክስ ፣
መቅደስ ነዉ ገላዬ
ና ተባረክበት ሰዉ ላርግህ ይልቅስ ።
38 viewsSweety , 05:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 21:28:05
43 viewsĊřäžÿŵą, edited  18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 21:12:37
°•Marry Christmas
Y'all °
                           

          
49 viewsĊřäžÿŵą, 18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ