Get Mystery Box with random crypto!

School life

የቴሌግራም ቻናል አርማ crazy_girl134 — School life S
የቴሌግራም ቻናል አርማ crazy_girl134 — School life
የሰርጥ አድራሻ: @crazy_girl134
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.83K
የሰርጥ መግለጫ

█▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀█
█░░╦─╦╔╗╦─╔╗╔╗╔╦╗╔╗░░█
█░░║║║╠─║─║─║║║║║╠─░░█
█░░╚╩╝╚╝╚╝╚╝╚╝╩─╩╚╝░░█
█▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄█
In dis Channel u can get
📌✨Music 🎵
📌 Video 🎬
📌 vine and prank🤣
Any comment
➲ አባላት ለመጨመር ማስታወቂያ ስለምንሰራ አይሰልቻቹ

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-03-28 09:09:07 Channel name was changed to «School life»
06:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-19 21:35:51
267 views18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-19 21:35:50 Like pls
517 views18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-19 21:27:12
293 views18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-12 20:02:51 Imagine ስምህ ተሻገር ሆኖ 10ኛ ክፈል ላይ 8ጊዜ ስትደግም

አስበኸዋል ስምህ ሸምሱ ሆኖ ሱቅ ሳይኖርህ ስትቀር

አስበሽዋል ሰምሽ ገነት ሆኖ ገሀነም ስትገቢ

አስበሀዋል ስሟ ማርሲላስ ሆኖ እሬት ስትሆንብህ

አስበዋል ስምህ ጫላ ሆኖ ጩቤ ሳትጨብጥ ስትቀር

አስበኸዋል ስምህ ሀብታሙ ሆኖ የ 5 ብር ካርድ ሲጠርብህ

አስበከዋል man ስምህ ደሳለኝ ሁኖ ሳትደሰት ስትሞት

imagin ስምህ ሞላ ሆኖ እያጎደልክ ስታስቸግር

ስምሽ ቀኑብሽ ሆኖ ቀናተኛ ስትሆኚ

አስበኸዋል ስምህ አትጠገብ ሆኖ ሰዉ ሁሉ ሲሰለችህ
567 views17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-12 20:02:51 ◉ አሰብከው ስምክ አሸናፊ ሆኖ ፈሪ ስትሆን
◉ አስበሽዋል ስምሽ እመቤት ሆኖ የቤት ሰራተኛ ስትሆኚ
◉ imagine ስሟ ፅጌሬዳ ሁኖ አሾህ ስቶን
◉ አስበዋል ስምክ አስጨናቂ ሆኖ ስትጨነቅ
◉ አስበኸዋል ስምህ ታደለ ሆኖ እድለቢስ ስትሆን
◉ አስበኸዋል ስምክ "በረከት" ሆኖ በ 2 እንጀራ አልጠግብ ስትል
478 views17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-12 20:02:51 አስበከዋል ስምህ ቅዱሰ ሆኖ እርኩስ ስትሆን
447 views17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-12 20:02:51 አስበሀዋል ስምህ አባይ ሆኖ በውሃ ጥም ስትሞት
432 views17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-12 20:02:51 አስበሀዋል ስምህ አደፍረስ ሆኖ የሰላም ሚኒስተር ስትሆን
427 views17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-12 20:02:51
When #Velo is more important than #Love
426 views17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ