Get Mystery Box with random crypto!

CR7 ኢትዮጵያ 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ cr7ethiopia — CR7 ኢትዮጵያ 🇪🇹 C
የቴሌግራም ቻናል አርማ cr7ethiopia — CR7 ኢትዮጵያ 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @cr7ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.99K
የሰርጥ መግለጫ

|| ➫ ይህ ስለታላቁ እግርኳስ ተጫዋች ስለሆነው #ክሪስቲያኖ_ሮናልዶ መረጃ በስፋትና በጥራት የምታገኙበት ቻናል ነው! 🔥
CR7 🐐

😍#Siuuuuuuuuuuuuuuuuuuu
CREATOR- @Ezu_Ronaldo

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-12-16 15:11:17
ምስሉ ላይ ምትመለከቷት ሞሮካዊቷ ታዳጊ ፖርቹጋል ተሸንፋ ከውድድሩ በተሰናበተች ጊዜ #ሮናልዶን "He is Crying in his car , poor ronaldo" ብላ በታናገረችበት ቪዲዮ Viral ወቶ ከበርካታ ሰዎች የግድያ ዛቻ ሳይቀር እየደረሰባት ይገኛል.

ትላንት ወላጅ እናቷ በሶሻል ሚዲያ ቀርባ የ #ሮናልዶ ደጋፊዎችን እና ፖርቹጋላዊያንን ይቅርታ በመጠየቅ ልጇ ከፍተኛ የሆነ ጭንቀት ውስጥ እንደገባች እና የሚያደርጉባትን የግድያ ዛቻ እንዲያቆሙ ተማፅናለች።

ምን ትላላችሁ ?

Share" @CR7Ethiopia
368 viewsEžu Rønäldö , 12:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 07:00:23
ሳንቶስ ከአሰልጣኝነቱ ከተወገደ በኋላ የፖርቹጋል ብሄራዊ ቡድን በትዊተር ገፁ

SHARE" @CR7Ethiopia
376 viewsEžu Rønäldö , 04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 23:06:55
ደህና እደሩ ቤተሰብ!
387 viewsEžu Rønäldö , 20:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 22:40:47
የምባፔ መኝታ ቤት ልጅ እያለ

Share" @CR7Ethiopia
459 viewsEžu Rønäldö , 19:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 22:05:22
BRAKING NEWS

የፖርቹጋል ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፈርናዶ ሳንቶስ ከፖርቹጋል አሰልጣኝነታቸዉ በይፋ ተሰናበቱ።

"SHARE" @CR7Ethiopia
403 viewsEžu Rønäldö , 19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 17:59:32
ዲያሎ (የምባፔ የቀድሞ የቡድን ጓደኛ):

#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ ለ ምባፔ ሁሉም ነገሩ ነው። ሜሲን ከ #ሮናልዶ ከጠቀሱ ምባፔ ቢያንስ ለአንድ ሰአት ይከራከርሀል። ለሱ #ክሪስቲያኖ ሊደረስበት የማይችል ነው!

Share @CR7Ethiopia
411 viewsEžu Rønäldö , 14:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 17:02:57
#ሮናልዶ ከፖርቹጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ከተገናኘ በኋላ በፖርቹጋል ብሄራዊ ቡድን ውስጥ እስከ ዩሮ 2024 መጨረሻ ድረስ ለመቆየት እና ብሄራዊ ቡድኑን ላለመሰናበት ወስኗል።

Share @CR7Ethiopia
397 viewsEžu Rønäldö , 14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 16:29:47
ሰበረ!

Sky Sports
#ክሪስቲያኖ_ሮናልዶ ከ ቼልሲ ጋር ዳግም ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ሊመለስ ይችላል

Share
@CR7Ethiopia
382 viewsEžu Rønäldö , 13:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 12:15:11
ለፖርቱጋል በርካታ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች ያደረጉ፡-

ሮናልዶ: 22
ሲማኦ፡ 11
ፔፔ፡ 11

Share @CR7Ethiopia
405 viewsEžu Rønäldö , edited  09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 11:48:14
ነፍስህን ሙሉ በሙሉ ለማዳን አንድ ተጫዋች መምረጥ ካለብህ ሮናልዶ ወይስ ሜሲ?

ፒርስ ሞርጋን፡- አብዛኞቹ የእግር ኳስ አድናቂዎች፣የሜሲ ደጋፊዎችም ቢሆን፣በዚህ ሁኔታ ሮናልዶን ይመርጣሉ ብዬ አስባለሁ።

Share @CR7Ethiopia
401 viewsEžu Rønäldö , 08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ