Get Mystery Box with random crypto!

ባል ሚስቱን ከሌላ ሴት ጋር ማነፃፀር የጀመረ እለት ትዳሩ መሞት ይጀምራል! በትዳር ውስጥ ወሲ | ስነ-ልቦናዊ መፍትሔ

ባል ሚስቱን ከሌላ ሴት ጋር ማነፃፀር የጀመረ እለት ትዳሩ መሞት ይጀምራል!

በትዳር ውስጥ ወሲባዊ እርካታ እንዲቀንስ ያደርጋል:: ምክንያቱም porn video ላይ ያየነውን ነገር ቤታችን ማግኘት አንችልም:: ለምሳሌ ባል porn አይቶ ከሆነ ወደ ሚስቱ ሚመጣው እዛ porn video ላይ ያያትን ሴት እና ድርጊት በአይምሮው ይዞ ወደ ሚስቱ ይመጣና ሚስቱን እንደዛ እንድትሆን ይጠብቃል:: porn video ላይ ያያትን ሴት ከሚስቱ ጋር ማነፃፀር ይጀምራል:: ባል ሚስቱን ከሌላ ሰው ጋር ማነፃፀር የጀመረ እለት ትዳሩ መሞት ይጀምራል:: ወሲባዊ እርካታ በትዳር ውስጥ ባል እና ሚስት እርስ በእርስ እየተጠናኑ በግዜ ሂደት የሚመጣ እንጂ ከሌላ ቦታ የምንማረው ነገር አይደለም::

ብዙ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት porn ሚያዩ ሰዎች በጭንቀት (depression) ይጠቃሉ:: ደስታን እና እውነተኛ እርካታን በማጣት ይሰቃያሉ:: ይሄም በትዳር ውስጥ ሰላም እንዳይኖር ያደርጋል::

Porn በማየት ስሜትን ማርካት ከማመንዘር የሚተናነስ ተግባር አደለም:: የማቴዎስ ወንጌል 5
28፤ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ወደ ሴት ያየ ሁሉ የተመኛትም ያን ጊዜ በልቡ ከእርስዋ ጋር አመንዝሮአል።

https://telegram.me/counselingA