Get Mystery Box with random crypto!

ውድ ኢትዮጵያዊያን ዛሬ ስለ ኮሮና እጅግ ትልቅ ሰበር ሊባል የሚያስችል ዜና ከወደ አሜ | Coronavirus in Ethiopia & The rest

ውድ ኢትዮጵያዊያን

ዛሬ ስለ ኮሮና እጅግ ትልቅ ሰበር ሊባል የሚያስችል ዜና ከወደ አሜሪካ ተሰምቷል::

የአሜሪካኑ Pfizer የመድኃኒት ድርጅት 90 ፐርሰንት ኮሮናና የሚከላከል ክትባት አገኘው ብሏል::

ሰበር ዜና

#Pfizer እና #BioNTech # COVID19

ክትባት ከ90% በላይ ተላላፊዎችን ይከላከላል ፡፡

በ 6 ሀገሮች ውስጥ በ43,500 ሰዎች ላይ ክትባቱ ተሞክሮ ሙሉ በሙሉ ሰርቷል ምንም አይነት የጎንዬሽ ችግርም አላመጣም::

ይህ ዜና በመላው አለም በሰበር መልክ እየተዘገብ ይገኛል::

ምንጭ :- CNN , BBC Fox News

@coronainethiopia