Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር መረጃ ቆላ ተንቤን ላይ ተደብቆ የቆየው ዋናው የጁንታው ክፋይ እጅ እንዲሰጥ ቢጠየቅም አ | Addis Merkato

ሰበር መረጃ

ቆላ ተንቤን ላይ ተደብቆ የቆየው ዋናው የጁንታው ክፋይ እጅ እንዲሰጥ ቢጠየቅም አሻፈረኝ ብሎ በመከላከያ ላይ ጦርነት ከፍቶ ባለፉት አራት ቀናት ውጊያ ሲደረግ ነበር!

በመከላከያ በኩል የሰራዊቱ ምክትል ኢታማዦር ሹም የሆነው ጀግናው ሌቴናል ጀኔራል አበባው ከመቀሌ ወደ ግንባር በመሄድ ጦርነቱን መርተው ጁንታውን ሙሉ በሙሉ ደምስሰው ትናት ወደመቀሌ ተመልሰዋል።

በቆላ ተንቤን የመሸገው ጁንታ ላይ መከላከያ የወሰደው እርምጃ ለወሬ ነጋሪ የሚተርፍ እንደሌለ እርግጠኛ የሚያደርግ ነው ተብሏል።

በዚህ የጁንታው ክፋይ ውስጥ የነበረውን አንጻራዊ ጥንካሬ ሲታይ መሪው #ጌታቸው_አሰፋ ሊሆን እንደሚችል ይገመታል። ለማንኛውም መከላከያ በዚህ የጁንታው ክፋይ ውስጥ እነማን እንደነበሩ ለማወቅ እስካሁን ድረስ የሟቾችን አስክሬን እየፈተሸ ነው።
Via natnael
#የዛሬ_መረጃ #አዲስመረጃ #ትኩስ_መረጃ