Get Mystery Box with random crypto!

የሞደርና ክትባት አዲስ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ እንደሚከላከል ተመራማሪዎች አረጋገጡ የሞደር | Addis Merkato

የሞደርና ክትባት አዲስ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ እንደሚከላከል ተመራማሪዎች አረጋገጡ

የሞደርና ክትባት በብሪታንያና በደቡብ አፍሪካ የተከሰተውን አዲሱን የኮሮና ቫይረስ እንደሚከላከል የመድሃኒት አምራች ኩባንያ ተመራማሪዎች አረጋገጡ፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ሙከራዎች እንዳሳዩት ከሆነ ክትባቱ አዲሱ ቫይረስን ለመከላከል የሚረዳ የሰውነት የመከላከል አቅምን ማዳበር መቻሉ ነው የተገለጸው፡፡ ተመራማሪዎቹ በዚህ ጥናት የሞደርናን ክትባት የወሰዱ የስምንት ሰዎችን የደም ናሙና መውሰዳቸውን ነው የተናገሩ።