Get Mystery Box with random crypto!

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በጌዴኦ ዞን ከዲላና አከባቢዎቿ ማህበረሰብ ጋር ውይይት አደረገ። በው | Cooperative Bank of Oromia

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በጌዴኦ ዞን ከዲላና አከባቢዎቿ ማህበረሰብ ጋር ውይይት አደረገ።

በውይይቱ ላይ ባንኩ ለማህበረሰቡ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ያለውን ሚና ይበልጥ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ቃል ገብቷል። ከደንበኞች የተነሱ የተለያዩ ጥያቄዎች ላይ ሰፊ ውይይት የተደረገ ሲሆን ውይይቱ በሌሎች አካባቢዎችም እንደሚቀጥል ተጠቅሷል። በዕለቱም ባንኩ ደራሮ የተሰኘ ተጨማሪ ቅርንጫፍ በዲላ ከተማ በማስመረቅ ሥራ አስጀምሯል።
www.linktr.ee/Coopbankoromia
#Coopbank #Bank #Ethiopia