Get Mystery Box with random crypto!

ለዲጂታል ብሄራዊ መታወቂያ ተመዝግበዋል? አገልግሎቱን ከ ስምንት (8) የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ | Cooperative Bank of Oromia

ለዲጂታል ብሄራዊ መታወቂያ ተመዝግበዋል? አገልግሎቱን ከ ስምንት (8) የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቅርንጫፎች በነጻ ማግኘት ይችላሉ!
1. ኃይሌ ገብሬ ቅርንጫፍ ቃሊቲ ማሰልጠኛ
2. ጀሞ ቅርንጫፍ ጀሞ አንድ
3. መደሮ ቅርንጫፍ መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል ፊትለፊት
4. አየር ጤና ቅርንጫፍ አየር ጤና
5. ቦሌ ለሚ ቅርንጫፍ ጎሮ አደባባይ
6. መጫፍ ቱለማ ቅርንጫፍ ልደታ አልሳም ሪል እስቴት ህንፃ ላይ
7. ሆርሲሳ ቅርንጫፍ ሰፈራ አካባቢ
8. ጉለሌ ቅርንጫፍ መዳኒያለም አደባባይ

ማሳሰቢያ፡- ለምዝገባ ሲመጡ የቀበሌ መታወቂያ፣የሥራ መታወቂያ፣መንጃ ፍቃድ ወይም የሚገልፅዎትን ማንኛውንም መታወቂያ መያዝ አይዘንጉ!

#Coopbank #NationalID #Ethiopia