Get Mystery Box with random crypto!

የማንነት መታወቂያ ለማግኘት ተመዝግበዋል? የዲጂታል ብሄራዊ መታወቂያ ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት የባ | Cooperative Bank of Oromia

የማንነት መታወቂያ ለማግኘት ተመዝግበዋል?
የዲጂታል ብሄራዊ መታወቂያ ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት የባንካችን ቅርንጫፎች መሀከል ወደ አንዱ ጎራ በማለት ያለምንም ክፍያ መመዝገብ ይችላሉ!

1. ኃይሌ ገብሬ ቅርንጫፍ ቃሊቲ ማሰልጠኛ
2. ጀሞ ቅርንጫፍ ጀሞ አንድ
3. መደሮ ቅርንጫፍ መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል ፊትለፊት
4. አየር ጤና ቅርንጫፍ አየር ጤና
5. ኦዳ ቅርንጫፍ ባምቢስ ሱፐርማርኬት ከመስቀል አደባባይ ወደ ኡራኤል በሚወስደው መንገድ ላይ
6. መጫና ቱለማ ቅርንጫፍ ልደታ አልሳም ሪል እስቴት ህንፃ ላይ

ማሳሰቢያ፡- ለምዝገባ ሲመጡ የቀበሌ መታወቂያ፣የሥራ መታወቂያ፣መንጃ ፍቃድ ወይም የሚገልፅዎትን ማንኛውንም መታወቂያ መያዝ አይዘንጉ!
#Coopbank #NationalID #Ethiopia