Get Mystery Box with random crypto!

የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባን ይሻሉ? ለብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ከታች ከተዘረዘሩት ቅርንጫ | Cooperative Bank of Oromia

የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባን ይሻሉ?
ለብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ከታች ከተዘረዘሩት ቅርንጫፎቻችን ወደ አንዱ ሲመጡ የቀበሌ መታወቂያ፣ የመስሪያ ቤት መታወቂያ፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ እርስዎን መግለፅ የሚችል መታወቂያ መያዝ ይጠበቅብዎታል።
ለምዝገባው ምንም አይነት ክፍያ አይፈፀምም።
1. ፊንፊኔ ቅርንጫፍ አፍሪካ ጎዳና፣ ፍላሚንጎ አካባቢ
2. ቀርሳ ቅርንጫፍ ሜክሲኮ ስኩል ኦፍ ኮሜርስ ጀርባ
3. ኃይሌ ገብሬ ቅርንጫፍ ቃሊቲ ማሰልጠኛ
4. ጀሞ ቅርንጫፍ ጀሞ አንድ
5. መደሮ ቅርንጫፍ መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል ፊትለፊት
6. አየር ጤና ቅርንጫፍ አየር ጤና
7. ኦዳ ቅርንጫፍ ባምቢስ ሱፐርማርኬት ከመስቀል አደባባይ ወደ ኡራኤል በሚወስደው መንገድ ላይ
8. መጫና ቱለማ ቅርንጫፍ ልደታ አልሳም ሪል እስቴት ህንፃ ላይ
#Coopbank #NationalID #Ethiopia