Get Mystery Box with random crypto!

ቃል ብቻ

የቴሌግራም ቻናል አርማ coolmanefu — ቃል ብቻ
የቴሌግራም ቻናል አርማ coolmanefu — ቃል ብቻ
የሰርጥ አድራሻ: @coolmanefu
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 500
የሰርጥ መግለጫ

💘🌷
love old music💚💛❤
love poyem💑
Love pic 💏
Love becha 💏
🌷🌷🌷🌷🌷
:🌷
: Cross

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-03-05 20:48:58 ታገስ!

ሁልጊዜም በህይወት መነሻህና መድረሻህ ስታስበው ቀላል ነው፤ መሀሉ ግን አይነገርም! አየህ ፈተናው፣ ተስፋ መቁረጡና ከባዱ ጊዜ ያለው መሀሉ ላይ ነው። ይሄን ወሳኝ ጊዜ በጥበብ ልታልፍ የምትችለው በአንድ ነገር ብቻ ነው 'በትዕግስት!' ወዳጄ ታገስ አለበለዚያ ምንም ብትለፋ ህይወትህን አትቀይርም!



@coolmanEfu
@coolmanEfu
@coolmanEfu
@coolmanEfu
433 views ‍𝓮𝓯𝓾𝔂𝓮 𝓫𝓾𝓽𝓲 , edited  17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-28 20:02:33 @coolmanEfu
"♡~ፍቅር ምንድነው?~♡"""
:
☞ተማሪ፡ - መምህር ፍቅር ምንድን ነው?
:
☞መምህር፡ - አሰብ አደረጉና ፍቅርን
ለማስረዳት አንድ የቤት ስራ ልስጥህ ዛሬ
ከትምህርት መልስ ወደ አንድ የስንዴ እርሻ
ቦታ ሂድ ከዛም እርሻ ውስጥ መርጠህ ትልቅ
የሆነውን ስንዴ ይዘህና ግን መጀመሪያ
ከያዝክው ስንዴ የተሻለ ስታገኝ በእጅህ
የያዝከውን ስንዴ መጣል አለብህ ተመልሰህ
ማንሳት ክልክል ነው፡፡

☞ተማሪው፡- ወደ ስንዴው ማሳ ሄደ
የመጀመሪያውን ስንዴ አነሳ ትንሽ ሄድ ሲል
ሌላ አገኘ አሁንም ሲፈልግ ሌላ አገኘ እንዲ
እንዲ እያለ ሲጥል ሲያነሳ ቆይቶ በመሐል
ቆም ብሎ ሲያስብ እስካሁን ሲያነሳቸው
በነበሩት ስንዴዎች መካከል ምንም
ልዩነታቸው አልታይ አለው በከንቱ ጊዜውን
ማቃጠሉ አናዶት ባዶ እጁን ወደ መምህሩ
ተመለሰ፡፡

☞መምህር ፡ - ትልቁን ስንዴ አገኘህ

☞ተማሪ፡ - መምህር በከንቱ ነው ሳነሳ ስጥል
የዋልኩት ሁሉም ስንዴዎች ያው ናቸው፡፡

☞መምህር፡ - ፍቅርም እንዲህ ነው በጅህ
የያዝካትን መርጠህ ከያዝክ በኋላ ሌላ አዲስ
ስታይ ታምርአለች አዲሶን ከያዝክ በኃላ ሌላ
አዲስ ስታይ እሷም ታምር አለች አንተ
የተውካትን ሌላ ይዞት ስታይ ያኔ በቁጭት
ትቃጠላለህ ከመጀመሪያዎ
የተለየ ሌላ ፍቅር ከአዲሷ አይዝህም::

"ፍቅር ማለት መጀመሪያ አይተህ ከወደድካት
ጋር የሚሰማህ ስሜት ነው ከዛ በኃላ
የምታገኘው ፍቅር ሳይሆን ወረት ነው ፍቅር
የሚይዝህ አንዴ ነው፡፡" በሚል መለሱለት፡፡

♡ ♡** ♡ ♡ *♡ ♡♡ ♡
:
ህይወት ጉዞ ሲሆን ይህን ጉዞ ጣፋጭ
የሚያደርገውና ትርጉም የሚሰጠው ደግሞ
ፍቅር ነው፡፡

ለሁላችንም ከወረት የጸዳ ንጹህ ፍቅር
ይስጠን!
#share &join

@coolmanEfu
@coolmanEfu
@coolmanEfu
@coolmanEfu
523 views ‍𝓮𝓯𝓾𝔂𝓮 𝓫𝓾𝓽𝓲 , 17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-01 21:47:17 አጭር አስተማሪ ታሪክ

ለምጣዱ ሲባል...!

አዲት ሴትዮ ጓዳቸው ውስጥ እየተንጎዳጎዱ ድንገት አዲት አይጥ ምጣዳቸው ላይ ትወጣለች ወንድ ልጃቸው እንጨት ያነሳና አይጧን ለመምታት ሊሰነዝር ሲል ሴትዬዋ አስቆሙት " ልጄ አይጧን ስትመታ እንጀራ ማብሰያችንን ምጣዱን ሰበርከው ማለት ነው ስለዚህ ግድ የለም ለምጣዱ ሲባል አይጧን ዝም እንበላት" አሉት ይባላል።

ሁሌም ለምንፈልገው ነገር ስንል ብዙ ነገሮች መታገስ እንዳለብን፣

ከመወሰናችን በፊት ማስተዋል እንዳለብን ከታሪኩ እንረዳለን።

መልካም ምሽት ይሁንልን
@CoolmanEfu
@coolmanEfu
@coolmanEfu
@coolmanEfu
685 views ‍𝓮𝓯𝓾𝔂𝓮 𝓫𝓾𝓽𝓲 , 18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-04 21:51:28
@CoolmanEfu


በህይወትህ በሚደርስብህ ነገሮች በፍፁም
እንዳታዝን
ምክንያቱም የዛሬ መናቅ ''''መጠላት''''''''መሠደብ ትላንት ላይ እንጂ ዛሬ ላይ አይሰራም ትላንት ዛሬ አይሆንም ዛሬ አዲስ ቀን ነው።

@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
833 views 𝓮𝓯𝓾𝔂𝓮 𝓫𝓾𝓽𝓲 , 18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-17 15:20:24 ለሁሉም ነገር መጠን አብጅ።
ከፍታህን በቁመትህ ልክ አድርግ። ከራስህ በላይ የሆነ ከፈታ መፈጥፈጥ ሊያስከትል አንደሚችል አስብ።
ውድቀትህም ከጫማህ በታች እንዳይሆን አድርግ።
ከውድቀት በኋላ አልነሳም ብሎ ማሰብ ከጫማ በታች መቀበር እንደሆነ ገምት።
ወድቆ መነሳትን ከቅርጫት ኳስ ተማር። ወድቆ የሚነጥር ማንነት ይኑርህ። ነጥሮም ቀለበቷ ውስጥ ነጥብ የሚያስቆጥር ህይወት ይኑርህ።
ወደ ከፍታ የወጣ ሁሉ ስኬት እንዳልሆነ እወቅ። ውድቀት መቀበር እንደሆነ ሁሉ መነሳትም መንሳፈፍ እንዳይሆንብህ ጥንቃቄ አድርግ።
በምትወድቅበት ጊዜ ላለመቀበር፣ በምትነሳበትም ጊዜ ላለመንሳፈፍ ይሁን



@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
1.1K views ‍𝓮𝓯𝓾𝔂𝓮 𝓫𝓾𝓽𝓲 , 12:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-17 15:15:31 ሕሊና እንጂ መልክ አያስብም፡፡ አንደበት እንጂ መልክ
አይናገርም፡፡ መልካምነት እንጂ መልክ ከሰው አያኖርም፡፡ ስነ
ምግባር እንጂ መልክ አያስከብርም፡፡ እምነትና ፍቅር እንጂ
መልክ ሞትን አያሻግርም፡፡ መልክ የላይ ማንነትን እንጂ
የውስጥ ሰብእናን አይገልፅም፡፡ ፊት ቀልቶ ውስጥ ሊጠቁር፣
ውጪ አጊጦ ልብ ሊቆሽሽ ይችላል፡፡
እውነተኛ ፍቅር በአይን ሳይሆን በልብ ነው።

@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
723 views ‍𝓮𝓯𝓾𝔂𝓮 𝓫𝓾𝓽𝓲 , 12:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-11 13:09:39
904 views 𝓮𝓯𝓾𝔂𝓮 𝓫𝓾𝓽𝓲 , 10:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-21 20:50:38 "በህይወትህ ትእግስተኛ መሆን ከቻልክ የምትፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ ግዜያቸውን እየጠበቁ ወዳንተ ይመጣሉ፡፡
በፍቅር አለም ውስጥም ትልቁን ዋጋ ሚያስከፍለው ትእግስት ነው፡፡ መታገስ ይከብዳል፡፡ ያ' ግዜ ሲያልፍ ግን ምንፈልገውን እናገኛለን፡፡መራራውን ግዜ አልፈህ ጣፋጩን ፍሬ ትበላ ዘንድ ታጋሽ ሁን፡፡ ትእግስተኞች ከ ጉልበተኞች ይበልጣሉ፡፡"

#መልካም_ምሽት

@cooolmanEfu
@coolmanEfu
@coolmanEfu
@cooolmanEfu
@cooolmanEfu
1.4K views 𝓮𝓯𝓾𝔂𝓮 𝓫𝓾𝓽𝓲 , 17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-21 20:47:02 ሕሊና እንጂ መልክ አያስብም፡፡ አንደበት እንጂ መልክ
አይናገርም፡፡ መልካምነት እንጂ መልክ ከሰው አያኖርም፡፡ ስነ
ምግባር እንጂ መልክ አያስከብርም፡፡ እምነትና ፍቅር እንጂ
መልክ ሞትን አያሻግርም፡፡ መልክ የላይ ማንነትን እንጂ
የውስጥ ሰብእናን አይገልፅም፡፡ ፊት ቀልቶ ውስጥ ሊጠቁር፣
ውጪ አጊጦ ልብ ሊቆሽሽ ይችላል፡፡
እውነተኛ ፍቅር በአይን ሳይሆን በልብ ነው።

@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
1.8K views 𝓮𝓯𝓾𝔂𝓮 𝓫𝓾𝓽𝓲 , 17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-24 20:49:05 ብዙ ነገር ብነግርህደስ ባለኝ ነበር ግን
አንተም #መረዳት እኔም #ማስረዳት አንችልም



@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
1.3K views 𝓮𝓯𝓾𝔂𝓮 𝓫𝓾𝓽𝓲 , 17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ