Get Mystery Box with random crypto!

በህይወት መንገድ ላይ … መተኛት እፈልጋለው…አይኔን ጨፍኜ በውስጤ ምንም ሳላስብ እረጅም ሰ | 🍁◦Ğåbŕï ëŀå◦◦🍁

በህይወት መንገድ ላይ …

መተኛት እፈልጋለው…አይኔን ጨፍኜ በውስጤ ምንም ሳላስብ እረጅም ሰዕት መተኛት እፈልጋለው ግን አንዳንዴ አልችልም…ያለፈው እና እሚመጣው ነገር ያሳስበኛል፡፡ #feeling