Get Mystery Box with random crypto!

🍁◦Ğåbŕï ëŀå◦◦🍁

የቴሌግራም ቻናል አርማ coollpicture — 🍁◦Ğåbŕï ëŀå◦◦🍁 Ğ
የቴሌግራም ቻናል አርማ coollpicture — 🍁◦Ğåbŕï ëŀå◦◦🍁
የሰርጥ አድራሻ: @coollpicture
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.06K
የሰርጥ መግለጫ

Ŵěļĉømë ťő må çĥannęl
For cross @Gabrinaaa .......✌

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-30 20:55:37 [ Audio file : Joel Adams – Please Don't Go (Official Music Video) ]
Joel Adams-Please Don't Go

Hmmmm,Hmmmm
Hmmmm,Hmmmm
Nobody ever knows
Nobody ever sees
I left my soul
Back there now I'm too weak
Most nights I pray for you to come home
Praying to the Lord
Praying for my soul

Now please don't go....
75 views <°> , 17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:55:37 ይቅርታ መጠየቅ ቀላል አይደለም፤ ተበድሎ ይቅር ማለት ግን ይበልጥ ይከብዳል። በድለን መርሳቱ ላይከብደን ይችላል፤ ተበድለን መርሳት መቻል ግን ጥንካሬን ይሻል። እየተጠሉ መዉደድ፤ እየተዋረዱ ክብር መስጠት፤ እየተገፉ አለሁኝ ማለት፤ ጠንካራ ማንነትን ይጠይቃል። #feeling
74 views <°> , 17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:55:37 በህይወት መንገድ ላይ …

መተኛት እፈልጋለው…አይኔን ጨፍኜ በውስጤ ምንም ሳላስብ እረጅም ሰዕት መተኛት እፈልጋለው ግን አንዳንዴ አልችልም…ያለፈው እና እሚመጣው ነገር ያሳስበኛል፡፡ #feeling
67 views <°> , 17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:55:37 [ Voice message : Unknown Track ]
...#እዮብ_መኮንን ...
ሰማኋቸው

ለእውነት ብሎ ከተሸነፈ ልቡ ያሰበውን ስላለ
ከተመቸው ጋር አብሮ ከዋለ
እነዴት አፍቃሪ ልበቢስ ተባለ

እነዴት አፍቃሪ ልበቢስ ተባለ
እነዴት አፍቃሪ ልበቢስ ተባለ
61 views <°> , 17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:54:39 For boys
55 views <°> , 17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:54:28
61 views <°> , 17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:54:28
64 views <°> , 17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:33:20
Ma friends
#gabri
#edu
#Adi
78 views <°> , edited  17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:33:14 Bb ፈጣሪ አንተን ስለሰጠኝ ሁሌም አመሰግነዋለሁ ሲከፍኝ ምስቅበት ምክንያቴ ሳዝን ምደሰትበት ምክንያቴ ተስፍ ስቆርጥ ተስፍ ማረግብህ ምክንያቴ ነህና ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ሰቶህ ካንተ ጋር ያኑረኝ ለሁሉም ደስታዎቼ ምክንያቴ ነህና በጣምምምምም አመሰግናለሁ በጣምምምምም አፈቅርሀለሁ
Abat
#
78 views <°> , 17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:55:49 አስደንግጦኝ ይሄ ውበት
ልግለፀው ብል ቃል አጣሁለት.......




fegeg bey
@coollpicture
117 views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ