Get Mystery Box with random crypto!

ፍቅሯ ልቤን ይማርከኛል አጀብ አጀብ ግርም ይለኛል እንደ ጽጌረዳ ኦሆሆ እንደ ወሎ እጣኑ አያያይ | 🍁◦Ğåbŕï ëŀå◦◦🍁

ፍቅሯ ልቤን ይማርከኛል አጀብ አጀብ ግርም ይለኛል
እንደ ጽጌረዳ ኦሆሆ እንደ ወሎ እጣኑ አያያይ
አይለዋወጥም ኦሆሆ የፍቅሯ ጠረኑአያያይ
ካባ ብለብስማ ኦሆሆ እሷ ግድም የላት አያያይ
ስታፈቅር ለካስ ኦሆሆ ሴት ልጅ እንደዚህ ናት
ዳርም የላት እሷ ዳርም የላት
የመውደድ ገደብ የፍቅር ልኬት የኔ ሴት
ጣፈጠልኝ ህይወት ሆድዬ አቆራኝቶኝ ካንቺ የኔ አለም
አለሜን አሳየኝ ሰጥቶኝ ውሃ አጣጬን
በበዛበት ዘመን ሆድዬ በይስሙላህ አዳሪ የኔ አለም
እንዴት ያፈቅራል ሰው ልክ እንደ ጀማሪ