Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ከተማ ሕንፃዎች ቀለም ግራጫ እንዲሆን ተወሰነ . የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለከ | Construction Proxy

የአዲስ አበባ ከተማ ሕንፃዎች ቀለም ግራጫ እንዲሆን ተወሰነ
.
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለከተማው ‹‹የተዘበራረቀ›› የሕንፃዎች ቀለም ወጥ የሆነ ስታንዳርድ ለማውጣት ባደረገው ጥናት፣ ሁሉም ሕንፃዎች ቀለማቸው ግራጫ (ግሬይ) እንዲሆን መወሰኑን አስታወቀ፡፡