Get Mystery Box with random crypto!

​​የሰሊጥ ወጥ አሰራር የግብዓት ዝርዝር 1. 1/2kg የተቆላ ሰሊጥ (በደንብ ይወቀጥና በቀዝቃዛ | Confectinery/ጣፋጭ ምግቦች🌭🍗🍕🍔🍟🍰🎂

​​የሰሊጥ ወጥ አሰራር

የግብዓት ዝርዝር
1. 1/2kg የተቆላ ሰሊጥ (በደንብ ይወቀጥና በቀዝቃዛ ውሃ ይበጠበጣል)
2. 2 እራስ የተከተፈ ሽንኩርት
3. 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
4. 2 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ
5. ጨው በራሳችን መጠን
6. የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
7. በርበሬ
8.የተፈጨ አዝመሪን
9. ቃሪያ

አሰራር
ብረድስታችንን ጥደን የተበጠበጠ ውን ሰሊጥ ልክ እንደ ሽሮ ተጠቅሞ ለ30 ደቂቃ በደንብ ማብሰል፡፡ ሲወጣ ትንሽ የተከተፈ ቃሪያ ጣል በማድረግ በእንጀራ መመገብ፡፡ ሁላችሁም ሞኩሩት በቤታችሁ ቤተሰቦች!።
ምግብለሁሉም