#Factory_reset የጠፋብዎትን የሞባይል ስልክ ፓስዎርድ ለመመለስ ምን ያደርጋሉ? የሚከተሉትን ስምንት ስቴፖች በሚገባ በመተግበር የጠፋብዎትን ፓስዎርድ መመለስ ይችላሉ፡፡ #1. በቅድሚያ ቀፎው ላይ ያሉ ሁሉም መረጃዎች የሚጠፉ መሆኑን መረዳት አለብዎት #2. መጀመሪያ ስልኮን ሙሉ በሙሉ ያጥፉት #3. ከዚያ የስልኮን የድምጽ መጨመሪያ ቁልፍ፣ የስልኮን ማጥፊያ እና የመሰላል ቁልፍ ሶስቱንም ባንዴ ተጭነው ለተወሰነ ጊዜ ይቆዩ #4. የተወሰኑ ስልኮች በድምፅ መጨመሪያ እና ስልክ ማጥፊያ ቁልፎችን በመጫን ብቻ ይሰራሉ፡፡ #5. የአንድሮይድ ምስሏ አልያም የስልኮ ብራንድ ስም ሲመጣ ሁሉንም ቁልፎች ይልቀቁና በድምጽ መቀነሻው ቁልፍ ወደታች ያሉትን አማራጮች (wip data/factory reset) ይምረጡ፡፡ #6. ከዚያ ስምንተኛ ተራ ቁጥር ላይ ያለችውን አማራጭ ይጫኑ (yes delete all user data) #7. ይህን እንዳደረጉ ስልኮን “reboot” በሚለው አማራጭ አጥፍተው ያስነሱ፡፡ #8. እንኳን ደስ ያለዎት፡፡ የስልክዎን ፓስወርድ በሚገባ አጥፍተዋል ማለት ነው፡፡ next የሚለውን በመንካት መከተል ነው። wifi ከጠየቀ ኢንተርኔት ጋር ማገናኘትና email በመሙላት መጨረስ። አሁን ስልክዎ ላይ app ጭነው እንደፈለጉ መጠቀም ይችላሉ:: @computer_mobile21 @computer_mobile21 Share 4.1K viewsSeen above, 05:37