Get Mystery Box with random crypto!

ስልካቹን #Factory_rest ከማድረጋቹ በፊት ማድረግ ያለባችሁ ነገር ስልኩ የራሳቹ ከሆነ እና | COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE

ስልካቹን #Factory_rest ከማድረጋቹ በፊት ማድረግ ያለባችሁ ነገር

ስልኩ የራሳቹ ከሆነ እና የራሳቹን Email አድሬስ ያስገባቹበት ከሆነ rest ካደረጋቹት በሁዋላ ስትጠቀሙበት የነበረውን email እንድታስገቡ ስለሚጠይቃቹ password እና email መርሳት የለባቹም ::


ነገር ግን ከሰው ላይ ገዝታቹት ከሆነ እና የገባበትን email ካላወቃቹት ግን ፓተርኑን ወይም የስልኩን ፓስወርድ የምታውቁት ከሆነ ይህንን ነገር ማጥፋት አለባቹ

መጀመሪያ ላይ Setting

About Phone

Software information

Build Number የሚለውን ሶስት ግዜ ስትነኩት

Developer Option ON ይሆናል

ከዛ ወደ setting ትመለሱና developer option ገብታቹ
OME Unlock የሚለውን ታበሩትና ከዛ FactoryRest ማድረግ ትችላላቹ ምንም Email አይጠይቃቹም ማለት ነው።

ወይም factory reset ከማድረጋችሁ በፊት
Setting account remove Google acount

@computer_mobile21
@computer_mobile21

Read more
https://www.google.com/amp/s/wethegeek.com/5-things-to-remember-before-factory-resetting-your-android/amp/