Get Mystery Box with random crypto!

እረፍት **** የ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሀዋሳ ከተ | Commercial Bank of Ethiopia - Official

እረፍት
****
የ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ 1 ለ 0 መሪነት ወደ እረፍት አምርቷል፡፡

አሊ ሱሌማን በ39ኛው ደቂቃ የሀዋሳ ከተማን ጎል ያስቆጠረ ተጫዋች ነው፡፡