Get Mystery Box with random crypto!

ከ 64 ሺ እስከ 53 ሺ ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን ምስል ስለማውጣት (6ኛ | Commercial Bank of Ethiopia - Official

ከ 64 ሺ እስከ 53 ሺ ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን ምስል ስለማውጣት (6ኛ ዙር)
**********************************
በተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ያላግባብ የወሰዱትን ገንዘብ የማይመልሱ ግለሰቦችን ምስል ከተጨማሪ መረጃዎች ጋር ለህዝብ ይፋ እንደሚያደርግ ባንካችን በተደጋጋሚ ባሳወቀው መሰረት ስድስተኛ ዙር ያልመለሱት የገንዘብ መጠን ከ 64 ሺ እስከ 53 ሺ ብር የሆነ ግለሰቦችን መረጃ ለማውጣት ተገደናል፡፡

የምስል እና ሌሎች መረጃዎችን ከዚህ በታች ባለው ማስፈንጠሪያ መመልከት ይችላሉ ።

https://combanketh.et/customer-round-six