Get Mystery Box with random crypto!

ከ 71 ሺ እስከ 64 ሺ ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን ምስል ስለማውጣት (5ኛ | Commercial Bank of Ethiopia - Official

ከ 71 ሺ እስከ 64 ሺ ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን ምስል ስለማውጣት (5ኛ ዙር)
**********************************
በተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ያላግባብ የወሰዱትን ገንዘብ የማይመልሱ ግለሰቦችን ምስል ከተጨማሪ መረጃዎች ጋር ለህዝብ ይፋ እንደሚያደርግ ባንካችን በተደጋጋሚ ባሳወቀው መሰረት አምስተኛ ዙር ያልመለሱት የገንዘብ መጠን ከ 71 ሺ እስከ 64 ሺ ብር የሆነ ግለሰቦችን መረጃ ለማውጣት ተገደናል፡፡

የምስል እና ሌሎች መረጃዎችን ከዚህ በታች ባለው ማስፈንጠሪያ መመልከት ይችላሉ ።

https://combanketh.et/customer-round-five