Get Mystery Box with random crypto!

ካርድዎን አልያዙም? በሲቢኢ ብር ያለካርድ ከኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት ይችላሉ! ======== በሲቢኢ | Commercial Bank of Ethiopia - Official

ካርድዎን አልያዙም?
በሲቢኢ ብር ያለካርድ ከኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት ይችላሉ!
========
በሲቢኢ ብር አገልግሎት አማካኝነት በኤቲኤም ማሽን ብር ወጪ እንዲሆን በማዘዝ እና በኤቲኤም ማሽኑ የሚጠየቁትን ብር የተላከበትን የስልክ ቁጥር፥ የሚስጥር ቁጥር እንዲሁም የተላከውን የገንዘብ መጠን በማስገባት ያለካርድ ገንዘብ ማውጣት ይችላሉ፡፡

#CBE #cbebirr #apps #digitalbanking
*************
የሲቢኢ ብር መተግበሪያ ማስፈንጠሪያ፡

• ለአንድሮይድ ስልኮች፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡ https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787