Get Mystery Box with random crypto!

በ16ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን ተረከበ። ======== | Commercial Bank of Ethiopia - Official

በ16ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን ተረከበ።
============================
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት መርሃ ግብር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አዳማ ከነማ በድሬዳዋ ስታዲየም ባደረጉት የእግር ኳስ ጨዋታ ንግድ ባንክ 4ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ መሪነቱን በ35 ነጥብ ሊጉን መምራት ጀምሯል።