Get Mystery Box with random crypto!

ነገ ነሀሴ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ለ10ኛ ዙር “ይቆጥቡ፤ ይሸለሙ!” እንዲሁም ለ21ኛ፣ 22ኛ እና | CBE NOOR ሲቢኢ ኑር

ነገ ነሀሴ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ለ10ኛ ዙር “ይቆጥቡ፤ ይሸለሙ!” እንዲሁም ለ21ኛ፣ 22ኛ እና 23ኛ ዙሮች የ “ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ ይሸለሙ!” መርሃ-ግብር ተሸላሚዎች ሽልማት የሚተላለፍበት መርሃ-ግብር በባንካችን አዲሱ የዋና መ/ቤት ህንፃ ይከናወናል፡፡