Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ማህበር አመራር ሐዋሳ ድረስ ሄዶ ቡናማዎቹን አበረታተዋል የኢትዮጵያ ቡ | አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ

የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ማህበር አመራር ሐዋሳ ድረስ ሄዶ ቡናማዎቹን አበረታተዋል

የኢትዮጵያ ቡና የደጋፊዎች ማህበር አመራሮች ሐዋሳ በዝግጅት ላይ ለሚገኘው ቡድናችን በቦታው በመገኘት አበረታተዋቸዋል።

የነበራቸውን የሐዋሳ ቆይታ በተመለክተ
"...አጠቃላይ የነበረን ነገር መልካም ነገር ነበር ደጋፊው ከነሱ የተሻለ ውጤት እንደሚጠብቅ ከደጋፊውም የሚጠበቀውን ድጋፍ እንደሚያገኙ ሁላችንም በጋራ ሰርተን ውጤታማ እንደምንሆን እና እስካሁን እየተደረገላቸው ባለው ነገር ሁሉ ደስተኛ መሆናቸውን በተሻለ መነሳሳት ላይ እንዳሉ መረዳት ችለናል!!!"

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
@coffeefc
@coffeefc