Get Mystery Box with random crypto!

Classy Entertainment

የቴሌግራም ቻናል አርማ classy_entertainment — Classy Entertainment C
የቴሌግራም ቻናል አርማ classy_entertainment — Classy Entertainment
የሰርጥ አድራሻ: @classy_entertainment
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.50K

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-11-10 19:56:53
We are back again with a whole new energy!

Get ready to experience magic at The Gold Party with your favorite artists !

Sami-Dan Mera events Rahel getu #Mickaelbelayneh

#sheratonhotel #lalibelaballroom #TheGoldParty
722 views16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 20:06:26
አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ በአለም ፊት
"በአንዳንድ ኃያላን ሀገሮች ዓይን ፊት ልክ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት እንደሆነው ኢትዮጵያዊያን አቅመ ቢስ መስለን እንታይ ይሆናል "
"የ120 ሚሊዮን ሕዝባችንን ዕድል ለ200 ኤክስፐርቶች ልንተወው አንችልም "
"ሊያወግዙንና ለሞት አሳልፈው ሊሰጡን ቀድመው የወሰኑትን ግን “የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ”

በተባበሩት መንግሥታት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ሐሙስ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ/ም
***
አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ እናመሰግናለን !!
1.0K viewsedited  17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 21:31:23
1.1K views18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 15:08:34
የድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ስነስርአት ነገ ይከናወናል !
የተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት የፊታችን ሐሙስ መስከረም 19 ቀን 2015ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስተ ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል።

የቀብር ሥነ ስርዓት የተቋቋመው ኮሚቴ ቃል አቀባይ እና የሬዲዮ፣ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅ የሆነዉ ሰይፉ ፋንታሁን እንደገለጸው ፤ ነገ ከቀኑ 6:00 ሰዓት በወዳጅነት አደባባይ የክብር ሽኝት ይከናወናል።

ይህንን መልእክት ሼር በማድረግ ለአገር እና ለሕዝብ አድርሱ።
692 views12:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 23:52:38
ፕሌኑ መድረስ የነበረበት 12:20 ሲሆን የደረሰው ግን....ከሱዳን የተነሳው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ያጋጠመው ምንድነው?
Via: Tadias Addis
1.1K views20:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 23:01:37
ጠ/ሚ ዐቢይ በሐረር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ላይ ያስተላለፉት መልዕክት ::
2.2K views20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 18:36:16
አቡበከር ናስር በደቡብ አፍሪካ ሊግ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጠረ
2.2K views15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 15:39:28
ከጉባ ሰማይ : እንኳን ለዚህ ታሪካዊ ቀን አደረሰን
2.3K viewsedited  12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 19:25:51
"አዲስ አበባ የኦሮምያ ዋና ከተማ ናት"
የአዲስ አበባ ጉዳይ በሌላ አጀንዳ መሀል እንደ ቀልድ እንዲህ እሚነገርበት ጊዜ ላይ ደርሰናል

ከንቲባ አዳነች በድፍረት "ላለፉት 30 አመታት የኦሮምያ ከተማ ነበረች" ሲሉ ይደመጣሉ,

መቼስ ከምርጫ 97 በሁዋላ በአዲስ አበባ ላይ የተሰራውን ቁማር ለእርስዎ ይጠፋዎታል ብለን አናስብም ::

እውነታው ይሄ ነው
አዲስ አበባ የኦሮሞም, የአማራም, የደቡቡም, የሌላውም ቢሆን የአንድ ወገን ብቻ ከተማ አይደለችም,
አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ እንዲሁም የመላው ኢትዮጵያውያን ብሎም የአፍሪካ መዲና ናት :: ::
አከተመ ::
729 views16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 23:22:10
በአስደናቂ አጨራረስ, በከባድ ትንቅንቅ
በ 10 ሺህ ሜትር ለተሰንበት ግደይ ወርቁን አግኝታለች ::

Congratulations Letesenbet
#Ethiopia #letesenbet
424 views20:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ