አንድ ቀን የሠላም አለቃ ጌታ ኢየሱስ ለሰሜኑ የአገራችን ክፍል (አማራ | ትግራይ) ሠላምን ይመልሳል። እኔ በግሌ በጥሞና ጊዜዬ ይኽን አከባቢ በጸሎት አስባለሁ። እግዚአብሔር ሠላም ይስጠን። ለመሪዎችም ማስተዋል ይብዛላቸው። Join us @Christisallsufficient 141 viewsFantahun Beyene, 18:59